ALERTING የገመናዋ ታዋቂ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን የሚያስፈልጋት ዐምልኮ ሽፋን አድርጎ የተጣበቀባት መንፈስ የሚባረርበት ቴርፒ (Spirit Releasement Therapy) ነው
Posted: 27 Dec 2019, 03:48
እንደ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙዎቹ ነብይ ነኝ ባይ ግለሰቦች የሚያስፈልጋቸው በዐምልኮ ሽፋን ተጣብቆባቸው ከሚያስቸግራቸው መንፈስ የሚላቀቁበት ቴራፒ (Spirit Releasement Therapy) ነው:: ለዚህም ነው በሰለጠነው የምዕራቡ ክፍለ ዐለም እንደዚህ አይነቱ ችግር ተስፋፍቶ የማይገኘው::