Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 26 Dec 2019, 14:22
በዲላ ዩኒቨርስቲ በማህበራዊ የትምህርት ዘርፍ "#Ethnography of Africa Course" መምህር የሆኑት አቶ አሰፋ ወዳጆ በቀን 03/03/2012 ዓ.ም ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም። በእንዲህ ያለ ጎዶሎ ቀን (03/03 ምፅ) ከመኖሪያ ቤታቸው ሲወጡ ጥቁር ድመት አቋርጣው ነበር። አቶ አሰፋ የብሔርተኝነት መጋኛ ስለመታው ብቻውን ያወራል፤ በተደጋጋሚ አፄ ሚኒሊክ እና ቤር ቤረሰቦች የሚሉትን ቃላት እየደጋገመ ያወራል። አሰፋ ወዳጆን ያየ በሚከተሉት አድራሻዎች ቢያሳውቀን ዳጎስ ያለ ወሮታ እንከፍላለን።
ስልክ፦ +251(0)463324220
