Page 1 of 1

ሰበር ዜና : ህወሓት ብልፅግና ፓርቲን ለመዋሃድ ይቅርታ ሊጠይቅ ነው ተባለ!!

Posted: 26 Dec 2019, 13:20
by Hameddibewoyane
ህወሓት ብልፅግና ፓርቲን ይቅርታ ጠይቆ ለመዋሃድ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች በመቀሌ ከተማ ዝግ ስብሰባ በማካሄድ ላይ መሆናቸውን ተረጋገጠ።
በሌላ በኩል ደግሞ ወደ ብልፅግና ፓርቲ ለመቀላቀል ጥያቄ ያቀረቡ በኢዲስ አበባ የሚኖሩ የህወሃት አባላት ቁጥር እየጨመረ መምጣቱ እና ለሃቅ የሚቆም በኢትዮጵያውነቱ የማይደራደር ሌብነት እና ውሸትን የሚፀየፍ በማንነቱ የሚኮራ ጠንካራ የብልጽግና ፓርቲን ለመድገፍ እና አብሮ ለመስራት ቃል መግባታቸውን ታማኝ የመረጃ ምንጮች ይፋ አድርገዋል። መብሰሉ ላይቀር ማገዶ መጨረሱ እንዲሉ ህወሃትም መወሃዷ ላቅር ምንድነው እንደዚህ መግደርደር ።