Page 1 of 1

የሚወጣ እንጄራ ከምጣዱ ያስታውቃል - የብልፅግና ፓርቲ አርማ አላማረኝም።

Posted: 25 Dec 2019, 22:30
by Abere
ይኸ የተወራለትን ብልፅግና ፓርቲ አርማ አገላብጬ አየሁት - መረመርኩት። ምና ምኑም ቆፍጣና ነገር አይሸትም። ለእኔ የመሰለኝ ከመፀዳጃ ቤት በር ላይ የሁሉም ፆታ ዐልባውም [deleted] እና የወንድ እና ሴት መሆኑን የሚገልፅ ምስል ነው። ምነው እንድህ ተጫወቱበት። በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የሚል ማያዣ ማንጠልጠያ የለውም፣ ቀጥሎ ከኢትዮጵያ አርማዎች እንድ እንኳን የለውም። Gender fluid ፓርቲ ይመስላል። የወያኔን ሰይጣን ዓርማ በሌላው ብልግና ዓርማ ቀየርን ማለት ነው?

Re: የሚወጣ እንጄራ ከምጣዱ ያስታውቃል - የብልፅግና ፓርቲ አርማ አላማረኝም።

Posted: 25 Dec 2019, 23:31
by Revelations

Re: የሚወጣ እንጄራ ከምጣዱ ያስታውቃል - የብልፅግና ፓርቲ አርማ አላማረኝም።

Posted: 25 Dec 2019, 23:54
by Revelations

Re: የሚወጣ እንጄራ ከምጣዱ ያስታውቃል - የብልፅግና ፓርቲ አርማ አላማረኝም።

Posted: 26 Dec 2019, 01:29
by Ethoash
Office of Reentry Services



https://djj.georgia.gov/office-reentry-services




https://twitter.com/telemater

i am dying laughing this artist sold the imagine to many of his clients ... click the link to go and see the logo for yourself