Page 1 of 1

Breaking: Afeworki is in Addis and believe it or not Tigray is now in big problem

Posted: 25 Dec 2019, 13:17
by Thomas H
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የተወያዩባቸው 3 ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው
1.ሁለቱ ሀገሮች በቅርቡ በተናጠል የህዋ ምርምር ጀምረዋል:: አሁን ግን በጋራ ሳተላይት ለማምጠቅ ተስማምተዋል::
በቅርቡ ኢትዮጵያን የሳተላይት ቴክኖሎጂ እርዳታ ከጠየቁ 8 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ኤርትራ አንዷ ናት::

2.ባድሜን በተመለከተ ዓብይ የማስመለስ አቅም እንደሌለው ለኢሳያስ ነግሮታል::ዓብይ ኢሳያስን የመከረው ደግመህ ደጋግመህ ደብረፅዮንን ከመለመን በሰተቀር ሌላ አማራጭ የለህም ብሎታል::በቅርቡ የኤርትራ የሀገር ሽማግሌዎች ደብረፅዮንን ለመለመን ወደ ትግራይ ያቀናሉ:: ኢሳያስ አሁን ካለው የጤና አንጻር እና በኤርትራ ውስጥ ካለው ቀውስ የባድሜን መመለስ ኢሳያስ በሕይወቱ የሚያየው አይሆንም::

3.ኢሳያስ ከኖቤል ሽልማት የተገኘውን 1 ሚልዬን ዶላርን በተመለከተ ድርሻውን ለማግኘት ጥያቄ አቅርቧል::ዓብይ የሰጠው መልስ ግን መጀመሪያ ከሚስቴ እና ከ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር ተወያይቼ አሳውቅሃለሁ ብሎ መልሶለታል::

Eritrea's space program

Re: Breaking: Afeworki is in Addis and believe it or not Tigray is now in big problem

Posted: 25 Dec 2019, 13:22
by pushkin
The dead Agames from the Tiny kilil Tigray that are not yet buried are jealous of Eritreans & PIA. RIP THE AGAME BELA ROBA :lol:
Thomas H wrote:
25 Dec 2019, 13:17
የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የተወያዩባቸው 3 ነጥቦች የሚከተሉት ናቸው
1.ሁለቱ ሀገሮች በቅርቡ በተናጠል የህዋ ምርምር ጀምረዋል:: አሁን ግን በጋራ ሳተላይት ለማምጠቅ ተስማምተዋል::
በቅርቡ ኢትዮጵያን የሳተላይት ቴክኖሎጂ እርዳታ ከጠየቁ 8 የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ኤርትራ አንዷ ናት::

2.ባድሜን በተመለከተ ዓብይ የማስመለስ አቅም እንደሌለው ለኢሳያስ ነግሮታል::ዓብይ ኢሳያስን የመከረው ደግመህ ደጋግመህ ደብረፅዮንን ከመለመን በሰተቀር ሌላ አማራጭ የለህም ብሎታል::በቅርቡ የኤርትራ የሀገር ሽማግሌዎች ደብረፅዮንን ለመለመን ወደ ትግራይ ያቀናሉ:: ኢሳያስ አሁን ካለው የጤና አንጻር እና በኤርትራ ውስጥ ካለው ቀውስ የባድሜን መመለስ ኢሳያስ በሕይወቱ የሚያየው አይሆንም::

3.ኢሳያስ ከኖቤል ሽልማት የተገኘውን 1 ሚልዬን ዶላርን በተመለከተ ድርሻውን ለማግኘት ጥያቄ አቅርቧል::ዓብይ የሰጠው መልስ ግን መጀመሪያ ከሚስቴ እና ከ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር ተወያይቼ አሳውቅሃለሁ ብሎ መልሶለታል::

Eritrean space program

1.fna&oh=42a55e0c313d297d92dfc9a7f0e14614&oe=5E682CA0[/image]