ሶስቱ የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች አክራሪና ጽንፈኛ የጎሳ ድርጅቶች ናቸው ። 1ኛ/ የትሕነግ/ትግራይ አክራሪ ጠባቦች ፤ 2ኛ/ እስላማዊ የኦሮሞ ጽንፈኞች 3ኛ/ ጭፍን የአማራ ብሔ
Posted: 24 Dec 2019, 20:58
ሶስቱ የኢትዮጵያ ዋና ጠላቶች አክራሪና ጽንፈኛ የጎሳ ድርጅቶች ናቸው ።
1ኛ/ የትሕነግ/ትግራይ አክራሪ ጠባቦች ፤ 2ኛ/ እስላማዊ የኦሮሞ ጽንፈኞች
3ኛ/ ጭፍን የአማራ ብሔርተኛነትና የድሮ የዘውድ ሥርአት ናፋቂዎች ናቸው ።
የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ መንግሥት ወይም አዲሱ ድርጅታቸው ፤ እነዚህንና መሰል ጎጠኞችንና በማቆጥቆጥ ያሉትን ውኃዳን የጎሳ ድርጅቶች መሰረታዊ የሆነ አዲስ የሕግ አዋጅ በማውጣትና እርምጃዎች በመውሰድ አገርን ከጥፋት ሊታደጉ ይገባል ። እስኪ የሶስቱን ጽንፈኛ ድርጅቶች የእያንዳንዳቸውን አገር አጥፊ አካሔድና ፓሊሲ ለማየት እንሞክር ።
1ኛ/ ትሕነግ የትግራይ አክራሪ ጠባብነት ፤
በርግጥ የዚህን ድርጅት አጥፊና አምባገነናዊ ፓሊሲ ባለፉት የሃያ ሰባት አመታት የአፓርታይድ አገዛዙንና ያመጣውን መዘዞች የኢትዮጵያ ሕዝብ ያየው ስለሆነ የዚህን እኩይ ኃይል ጸረ-ኢትዮጵያ አላማና አጀንዳዎች በመዘርዘር ጊዜን ማጥፋት ይሆናል ። የሚያሳዝነውና የሚገርመው ነገር ከዚህ በኃላም እንኮን የጥፋት አካሔዳቸውን ለመቀየር አለመፈለጋቸውና የትግራይን ሕዝብም ከኢትዮጵያ ለመነጠል ብሎም ኢትዮጵያን ለመበተን የሚያደርገው መጠነ-ሰፊ እንቅስቃሴዎች መመልከት በቂ ነው ። እንደ ትሕነግ አላማና አጀንዳ ከሆነ ወይ የፓለቲካ ሥልጣን እንደገና በብቸኛነት ይዘው ኢትዮጵያን መግዛት ። አለበለዚያ ግን እኔ ከሞት ሰርዶ አይብቀል አይነት የአህያቱ ብሒል ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው። ኢትዮጵያውያን ወይ ይህን ኃይል ማጥፋት አለባቸው ፤ አለበለዚያ ግን “ «ኢትዮጵያ» የምትባል አገር አይኖረንም ።
2ኛ/ እስላማዊ የኦሮሞ ጽንፈኞች
ይህ ኃይል ደግሞ በአንድ በኩል የኦሮሞን ሕዝብ የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብቶች የተቆረቆረ መስሎ ነገር ግን ዋናው አጀንዳው ቢያንስ እንደ ከትሕነግ ሲበዛ ደግሞ ከትሕነግ የባሰ ፍጹም ጸረ-ኢትዮያና ጸረ-የክርስትና እምነት የሆነ ቡድን ነው ። ይህ ኃይል ሳላጋነን ከአይሲስና ከአልቃይዳ የማያንስ ጸረ-ሰላምና በሽብርተኛነት ደረጃ ሊመደብ የሚገባው ጸረ-ሕዝብ ነው ። በእነዚህ ስብስቦች የአስተሳሰብ ቅኝት ኢትዮጵያም ሆነ የክርስትና አማኞችን እንደ ጠላት የሚያይና የሚያጠቃ እጅግ አደገኛ ስብስብ ነው ።
3ኛ/ ጭፍን የአማራ ብሔርተኛነትና የድሮ የዘውድ ሥርአት ናፋቂዎች-
የዚህን ቡድን የብሔር የእንቅስቃሴ መስራቾች ስንመለከት በዋናነት ከኢሕዴን/ብአዴን/አዴፓ/ ጋር ሲሰሩ የነበሩ የህ.ወ.ሃት ስንቅ አቀባዮችና አገልጋዮች የነበሩ ወይም የተባረሩና የተወሰኑትም በግላቸው ድርጅቱን የለቀቁ ናቸው ። እነዚህን ግለሰቦች ከአንድ እስከ ሃያ ብንቆጥር የምናገኘው እውነታ ይህን ነው ። እንደ እውነትኛው የአማራ የብሔር እንቅስቃሴ የሚቆጠረው በፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ተቆቁሞ የነበረው ብቻ ነበር ። በትሕነግ ቡራኬነት ተቆቁሞ የነበረው የአማራ ድርጅት እንደ የአማራ ድርጅት ልብዙ ዓመታት አይቆጠርም ነበር ። ምክንያቱም የትሕነግን አጀንዳ አስፈጻሚ ስለነበር ። በሒደት ግን ይህ ድርጅት ተለውጦና ከትሕነግ ሎሌነት ተላቆ እውነተኛ የአማራ ድርጅት ለመሆን እየሞከረ ያለበት ሁኔታ ነው ። ይህ ኃይል ከለውጡ በኃላ በጣም በብዙ ጉዳዮች ላይ መሻሻል ለማድረግ ጥረት እያደረገ ነው ። ጭፍን የአማራ ብሔርተኛነትንና የድሮ የዘውድ አገዛዝ ሥርአትን ለማምጣት እየጣረ ያለው ቡድን ከኢሕዴን አብራክ የወጣ የተወሰኑትን ደግሞ ከደርግ ጋር የሰሩ ወይም ደግሞ የአጼ ኃይለሥላሴ ደጋፊዎችና ተስፈኞች ናቸው ። ይህ ኃይል ለሰፊው የአማራ ሕዝብ ተቆርቆሪ ይምሰል እንጂ ዓላማው የድሮን የዘውድ አገዛዝ ማምጣት ነው ። ይህ ኃይል ጠላትነቱ ለሌሎች የጎሳ ድርጅቶች ብቻ ሳይሆን ጉዳቱ ለራሱ ለአማራ ሕዝብ አጥፊነቱና ጸረ-አብሮነት፣ ጸረ-መቻቻል በአጠቃላይ ጸረ-የኢትዮጵያ ህላዊነት ነው ። ምክንያቱም ከሌሎች ብሔር ብሔረሰቦች ፤ ከሌሎች የሀይማኖት ተከታዮች ጋር በእኩልነትና በሰላም ለመኖር የማይሰብክና የራሱን የበላይነት አገዛዝና አኃዳዊነትን ለማምጣት የሚታገል ከሆነ ከሁሉም ኃይሎች በላይ ጸረ-ኢትዮጵያ ነው ። ስለዚህ ከላይ ከአንድ እስከ ሶስት የገለጽኮቸው ጽንፈኛ ፣ አክራሪ ፤ ጸረ አብሮነት፤ ጸረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች እኩል ጠላት መሆናቸውን ተረድተን ሶስቱንም ኃይሎች እስከ ደም ጠብታ ድረስ እኩል ልንዋጋቸው የግድ ይላል ። አዴፓ ማለትም እራሱን ወደ ብልጽግና ፓርቲ የለወጠው ድርጅት መጀመሪያ ከጉያው የወጣውንና ያሳደገውን አብን የሚባል ጥጃ ድርጅት በሕግ ሊያግደውና ሊበትነው ይገባል ። የዚህን ኃይል አደገኛነት በቅርቡ ከሆኑት የብዙ ችግሮች መንስኤና ምክንያት ነው ። ውጭ ከሚገኙ የድሮ የዘውድ ሥርአት አምላኪዎች ጋር ውህደትና ቅንጅት ፈጥሮ ኢትዮጵያን ለመበታተን ከትሕነግና ከኦነግ በማይተናነስ መልኩ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው ። የአብይ መንግሥት የእነዚህን ኃይሎች እጅግ የሆነ አደገኛነት ተረድቶ በአስቸኮይ እርምጃ ካልወሰደባቸው በስተቀር አገራችን እንደ ባግዳድ ፣ ሶሪያና ሱማሊያ የማትሆንበት ምክንያት የለም ።