Page 1 of 1
Breaking : Ethiopian Ambassador to China declared persona non grata and given 72 hours to leave the country
Posted: 24 Dec 2019, 14:57
by Thomas H
ቴክኖሎጂው የቻይና ፤ ወጪው የተሸፈነው በቻይና ሆኖ ዓብይ ግን አይኑን በጨው አጥቦ 8 የአፍሪካ ሀገራት የሳተላይት ምስል ግዢ ጥያቄ አቀረብሉኝ ይላል::እኔ የምለው ግን ዓብይ የአዕምሮ በሽተኛ ለመሆኑ ከዚህ በላይ ማረጋገጫ የለም::የቻይና መንግስት ይሄን እብደት ማስቆም አለበት!

Re: Breaking : Ethiopian Ambassador to China declared persona non grata and given 72 hours to leave the country
Posted: 25 Dec 2019, 17:26
by Dawi
Uncle Tom,
አብይ በሕንድ ወይ በራሺያ በኩል የሚቀጥለውን ይላክ እንዴ?
Here is Hana Girma's - "ጨረቃ"! for you.
Thomas H wrote: ↑24 Dec 2019, 14:57
ቴክኖሎጂው የቻይና ፤ ወጪው የተሸፈነው በቻይና ሆኖ ዓብይ ግን አይኑን በጨው አጥቦ 8 የአፍሪካ ሀገራት የሳተላይት ምስል ግዢ ጥያቄ አቀረብሉኝ ይላል::እኔ የምለው ግን ዓብይ የአዕምሮ በሽተኛ ለመሆኑ ከዚህ በላይ ማረጋገጫ የለም::የቻይና መንግስት ይሄን እብደት ማስቆም አለበት!
Re: Breaking : Ethiopian Ambassador to China declared persona non grata and given 72 hours to leave the country
Posted: 25 Dec 2019, 18:07
by DefendTheTruth
Thomas H wrote: ↑24 Dec 2019, 14:57
ቴክኖሎጂው የቻይና ፤ ወጪው የተሸፈነው በቻይና ሆኖ ዓብይ ግን አይኑን በጨው አጥቦ 8 የአፍሪካ ሀገራት የሳተላይት ምስል ግዢ ጥያቄ አቀረብሉኝ ይላል::እኔ የምለው ግን ዓብይ የአዕምሮ በሽተኛ ለመሆኑ ከዚህ በላይ ማረጋገጫ የለም::የቻይና መንግስት ይሄን እብደት ማስቆም አለበት!
በነገራችን ለይ "ምስል" ስባል ምን ለማለት ነው (የሳተላይት ምስል)?
is that to mean satellite image(s)?