ሐገራዊ ለውጡ ከሽፏል - በአቶ ልደቱ ኣያሌው የሚመራው ኢዴፓ
Posted: 24 Dec 2019, 10:31
ምርጫው እንዲራዘም ኢዴፓ ጠየቀ – ኢዴፓ ሐገራዊ ለውጡ ከሽፏል ብሏል፡፡
ቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ እንዲራዘም የኢዴፓ ብሔራዊ ምክር ቤት በመግለጫው ጠይቋል። አክራሪ ኃይሎች በተጠናከሩበት፣ ማሕበራዊ ሚዲያና ሌሎችም መገናኛዎች ከፍተኛ ቅራኔ በሚያስተላልፉበት እንዲሁም የፖለቲካ ሽግግር ባልተደረገበት ወቅት ቀጣዩ ምርጫ ለኢትዮጵያ ጉዳት እንጅ ጥቅም አይኖረው ሲል የኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ብሔራዊ ምክር ቤት በመግለጫው አትቷል።
Read Full Article - https://mereja.com/amharic/v2/187698