ዑስታዝ አሕመዲን ጀበል በሞጣ ከተማ ምን ሲያደርጉ ነበር?
Posted: 24 Dec 2019, 10:27
ዑስታዝ አሕመዲን ጀበል በሞጣ ከተማ ምን ሲያደርጉ ነበር?
-------------------------------------------
(ልዩ የአደባባይ ሚዲያ ዘገባ)
የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባልና የተለያዩ እስላማዊ መጻሕፍት ደራሲ እንዲሁም የእምነቱ አስተማሪ የሆኑት ዑስታዝ አሕመዲን ጀበል ከሦስት ሳምንት በፊት በሞጣ እንደነበሩ፣ የተለያዩ ምስጢራዊ ስብሰባዎችን በከተማው ሲያደርጉ እንደነበር የአደባባይ ምንጮች ገልጸውልናል። ልዩ ዘገባችንን ለመከታተል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ፡-