Page 1 of 1

Picture of the day!

Posted: 24 Dec 2019, 03:40
by Ejersa

Re: Picture of the day!

Posted: 24 Dec 2019, 04:10
by Hameddibewoyane
ህወሓት ሁለት ዓመት ሙሉ በተከታታይ የገቡባት ጎሎች እንዲህ ያሉ ነበሩ :lol: :lol: :lol: የሚገባብህ ኳስ ላይ የምታፈጥበት ኣጋጣሚ ከተፈጠረ ወይ የለየለት ድክመት ውስጥ ነህ፤ ወይም የለየለት ዕድለ-ቢስነት እያስተናገድክ ነው፤ ኣልያም ሁለቱም ጓዟቸው ጠቅልለው መጥተውብሃል::
Ejersa wrote:
24 Dec 2019, 03:40

Re: Picture of the day!

Posted: 24 Dec 2019, 04:23
by Digital Weyane
እባካችሁ ማሩኝ! ፈጽሞ ያልጠበቅኳት እጅ መትታኛለችና ማሩኝ። :cry: :cry: :cry:

Re: Picture of the day!

Posted: 24 Dec 2019, 07:11
by Hameddibewoyane