Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 24 Dec 2019, 03:30
ከምስራቅ ጎጃም እስከ ምስራቅ ሐረርጌ መስጂድ እና ቤተክርስቲያን የሚያቃጥሉት፣ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት በጥምረት እየሰሩ ያሉት፤ ጃዋር መሃመድ፣ አህመዲን ጀቢል እና ጌታቸው አሰፋ ናቸው። እነዚህን ሰዎች የሚያመሳስላቸው ነገር፤ ለሚኖሩባት ሀገር ስር የሰደደ ጥላቻ ያላቸው፣ የስልጣን ጥማት የተጠናወታቸው እና በበታችነት ስሜት የናወዙ መሆናቸው ነው። ላለፉት ሁለት አመታት የብሔርና የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር በጋራ ጥረት ሲያደረጉ ነበር። ከዚህ ድምዳሜ ላይ የሚያደርሱት በሚከተሉት አከባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች ናቸው፤
አማራ ክልል፦ ደቡብ ጎንደር፣ ምስራቅ ጎጃም እና ከሚሴ
ኦሮሚያ ክልል፦ አርሲ፣ ምስራቅ ሐረርጌ እና ድሬዳዋ
በእነዚህ ስድስት አከባቢዎች በብሔርና ሃይማኖት ግጭትና ብጥብጥ ለመፍጠር የሚሰራው ስራ በአንድ አካል የሚመራ ሲሆን ከላይ የተጠቀሱት ሦስት ግለሰቦች ደግሞ ዋና የዕልቂት መልዕክተኞች ናቸው የሚል እምነት አለ። ከዚህ ድምዳሜ ላይ የተደረሰው የመከራከሪያ ነጥብ ለማዳመጥ ከታች ያለውን ያዳምጡ‼
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 24 Dec 2019, 04:06
Ejersa wrote: ↑24 Dec 2019, 03:30