Page 1 of 2
መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! መቀናጆ ምን ማለት ነው ? የሆረስ ትንቢት !!
Posted: 23 Dec 2019, 21:05
by Horus
ደጋግሜ እንደ ምለው፣ አለ ኤነርጂ ፊዚክስ የለም፤ አለ ሃይል ፖለቲካ የለም ። የፖለቲካ እንቅስቃሴ፣ ተግባር፣ ክንዋኔ ሁሉ ጉዳያቸው ፖለቲካ ነው።
የፖለቲካ ተጫዋቾች በመሰረቱ 4 አይነት ባህሪ ነው ያላቸው ። እነሱም የሚከተሉት ናቸው፤
መተባበር
መቀናጀት
መፎካከር
መጣላት
እነዚህ 4 ባህርያት ከ2 ወላጆች ይወለዳሉ ማለት መንገድ እና መድረሻ ። በዚህ ሞዴል መሰረት፤
በመንገድም በመድረሻም የሚስማሙ ይተባበራሉ፤ በአንድ ፓርቲ ውስጥ ይዋሃዳሉ ።
በመንገድ ተስማምተው በመድረሻ የሚለያዩ ይቀናጃሉ ። የነሱ ጥል ከድል በኋላ ይጀምራል ።
በመንገድ ተለያይተው በመድረሻ የሚስማሙ ይፎካከራሉ ። የተሻለ መንገድ የተከተለው ያሸንፋል ።
በመንገድም በመድረሻም የማይስማሙ ይጣላሉ ።
ከዚህ የባህሪ መርህ ውጭ መሆን አይቻልም ፣ትርጉም ያለው ባህሪ ከሆነ ።
እስቲ አሁን በዚህ መሰረት የነጃዋርን ጨዋታ ተመራመሩ !!
ካሻችሁ የኢዜማና የብልጽግናም ባህሪያት አስተውሉበት !!
ኬር
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ
Posted: 24 Dec 2019, 01:01
by Horus
ከዚህ በታች ያለውን ዘገባ በድንብ አድምጹ፤
አቢይና ጃዋር ላይ ባሳየሁት ሞዴል መሰረት ቅንጅት ነበሩ ።
ዎያኔ በማስወገድ የመንገድ ስምምነት ነበራቸው ። ልክ ያ መንገድ እና የነሱ ቅንጅት ተሳክቶ ዎያኔ እንደ ወረደ አቢይና ጃዋር ጥለኞች ሆነዋል ማለትም አሁን በመንገድም በመድረሻም የማይስማሙ ሰዎች ናቸው ።
በአንድ ቃል የጃዋር እና የአቢይ አጀንዳዎች ተቃራኒዎች ናቸው ። የአቢይን አጀንዳ የሚጋሩ ሁሉ ጃዋርን መቃወም ግድ ይላቸዋል ፡
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ
Posted: 24 Dec 2019, 01:44
by Horus
አሁን ሁሉም ነገር ተራ በተራ ግልጽ እይሆነ ነው።
ያቢይ አህመድ ፓርቲ ማለትም ብልጽግና ፓርቲ መንገዱም መድረሻውም እየታወቀ ነው። መንገዱ መደመር፣ መድረሻው ብልጽግና ይባላል። መደመር ሲሉ የዜጋና የብሄር መደመር ማለታቸው ነው ። ብልጽግና ሲሉ የዜጋና የጎሳ ብልጽግና ማለታቸው ነው ። ኢትዮጵያ ሲሉ እነዚህን ሁለት ጽንሶች አብሮ የዘለ ነው ማለትን አልትዮጵያ የዜጎችና ብሄሮች ድምር ማለት ነው።
የጎሳ ፓርቲዎች ባብዛኛው የሚቆሙት ለራሳቸው ጎሳ ብቻ ስለሆነ በመንገድ እንኳ ካቢይ ጋር ቢስማሙ በመድረሻ ስለሚለያዩ ቢበዛ ከቅንጅት ያለፈ አብሮነት ከብልጽግ ና ጋር ሊያረጉ አይችሉም ራሳቸውን ስያከስሙ ማለት ነው።
ነገር ግን እንደ ኢዜማ ካሉ በብሄር ራስ ገዝነት ከሚያምኑ ፓርቲዎች ጋር ያቢይ ፓርቲ በብዙ ነገሮች ተመሳስሎ የመንግስት ስልጣን ማለትም የሪጂም መሪነት ላይ ብቻ ይሆናል ልዩነታቸው ። የስልጣን ወድድርና ሽግግር ጨዋታ ህግ ከተረጋገጠ ሁለቱ ፓርቲዎች የጎሳ ፓርቲዎን ለማሸነፍ ቅንጅት እንደ ሚፈጥሩ አያጠራጥርም ።
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ
Posted: 24 Dec 2019, 02:39
by Horus
ከላይ ያለውን ሞዴል ይዛችሁ ከዚህ በታች ያለውን ግሩም ትንተና ተከታተሉ ።
ያቢይና ለማ የፖለቲካ ዳይናሚክስ ምን ይመስላል?
የለማ ቲም ዎያኔን ለማስወገድ ሲሰራ ባቢይና ለማ መሃል የነበረው ዝምድና ቅንጅት ነበር ፤ ማለትም ሁለቱ ዎያኔ በማስወገጃው መንገድ ስምም ነበሩ ። ያ መንገድ ኢህአዴግን ከዎያኔ መንጠቅ የሚለው መንገድ ነበር ።
ግን የኦፕዲኦ መድረሻ ምንድን ነው በሚለው ስምም አልነበሩም ። ለማ የሚሰራው ለኦሮም ነው። በቃ ። አሁም ያ ነው የሱ መድረሻ !
አቢይ ኦሮሞን እንደ መሰረት ይዤ የኢትዮጵያ መሪ እሆናለሁ ብሎ ያምናል ። ለዚያም ከሌሎች ኢትዮጵያዊያን ጋር ራእይና አላማ ይጋራል። ይህ ደሞ አሁን ግልጽ ሆኖዋል ።
ስለሆነም ለማ ካቢይ ተለየ ።
አሁን ተመልሶ ታክቲካል ቅንጅት እያረገ ነው ፣ ግን አሁን አቢይ አሸናፊና የሃይል መሰረቱ ስለረጋ አሜሪካ፣ አውሮፓ፣ ቻይና ሁሉ ስለሚደግፉት ስልጣን ፈላጊ ሁሉ ተራ በተራ መደመሩ የፖለቲካ ሁሁ ነው።
አሁን የሆነው ይህ ነው ። ለማ በቅጽበት ያቢይን መድረሻ ስለተገለጸለት አይደለም የተመለሰው፤ ከዚህ በኋላ አቢይን ከወንበሩ ለማውረድ ስለማይቻል ነው ።
አቢይ ደሞ ልክ እንደ ምኒልክ ነው። የፖለቲካ ተቀናቃኝን በስልጣን ፍርፋሪ መያዝ እንጂ አርቆ በማግለል የከረረ ተቃዋሚ ማድረግ ግብዝ መሪነት እንደ ሆነ አቢይ በውል ያቃል ። ከመንግስቱ ሃይለ ማርያም ስለተማረ !!!
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 03:13
by Horus
አሁን ሙሉ ሰእል ማየት ትችላላችሁ ።
አጅሬ ቶሌ ዝርዝር የድምጽ ክፍፍል ካርታ አለው። ባብዛኛ ስሜት ይሰጣል ። የኦሮም 51% የሚያሸንፈው አቢይ ነው ። 49% የሚዙት ግን በሸዋ፣ በወለጋ፣ አርሲ፣ ባሌ፣ ሃረር ጎሳ አንጃ ስለሚበታተኑ ያ ራሱን የቻለ የትንተና ሞዴል የሚበጅለት ክስተት ነው ።
መረሳት የሌለበት ነገር ግን በራእይና መንገድ ወይ መድረሻ የማይስማሙ ሲቀናጁ ወይ ሲዋሃዱ ነገሮች ይበልጥ ውስብስብ ወይም ኮምፕሌክስ እንጂ ቀላል አይሆኑም ። የነኦነግ፣ የነጃዋር፣ የነመራራ መንገድ ይበልጥ እየተወሳሰበ ነው !!!
ኬር !
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 03:27
by Horus
ስለዚህ በአንድ ቃል በኢትዮጵያ ስልጣን የሚገኘው ኢትዮጵያዊ በመሆን ብቻ ነው !!! ሰላም ዋሉ !!! ሃፒ ክሪስመስ !!!!!!!!!!!
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 03:40
by Horus
ለማ መወሰን ያቃተው የጎሳ ፖለቲከኛ ነው ። ይህም ደሞ እስከ ሚሞት ይቆያል !!! ለማ ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆን ነው ሚፈልገው !!! ግን እሱ የተሰራው የኦሮሞ መሪ መሆን እንጂ የኢትዮጵያ መሪ ሊሆን ከቶም አይችልም !!! ያልሆነውም በዚያ ምክኒያት ነው
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 04:47
by Horus
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 14:23
by Horus
የፖለቲካ አንሰሳ ሁሉ የዚህን ፓርቲ ሂደት መከታተል ግድ ይለዋል ።
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 16:18
by Selam/
Even when Abiy was on a shaky ground and faced popular rejection, I gave him the benefit of the doubt, which I guess is proving me right despite the fact that we are still very much in the dark about why things still happen in Ethiopia the way they are happening.
To me, Abiy has a pretty clear roadmap and goal that would ultimately become difficult for any rational person to reject. I see a parallel with the high-level strategies and objectives of Berhanu Nega and even Lidetu Ayalew who see ethnicity as a cultural and not a political issue and implicitly agree with Abiy’s roadmap and goals. Even if they have slight differences, these people will eventually come together as the dust continues to settle.
On the other hand the tribalist groups will continue to fan the flames of tribalism to harness the support of ethnic political consciousness. As a matter of fact, they may even win the popular vote in their respective regions. But once in power, they will realize how difficult it is to govern without capital investment and political support from beyond their ethnic bases and they will inevitably be drawn into the nation building symbiosis. And as voters become conscious of what they are locked into, the tribalist agenda will gradually fade away.
Abiy is ahead of his flamboyant tribalist opponents and he clearly knows that they have on other choices than gradually folding into his his broad grand nation-Building goals.
Horus wrote: ↑24 Dec 2019, 14:23
የፖለቲካ አንሰሳ ሁሉ የዚህን ፓርቲ ሂደት መከታተል ግድ ይለዋል ።
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 16:45
by simbe11
I don’t intend to insult no body. But what I see here with your posts, Horus, you’re a tribal puppy who blindly support Birhanu Nega for the mare fact that he is Gurage.
I can’t stand tribalism of any kind. If I say it’s wrong when TPLF or OLF do it, it’s wrong when Gurages and Amharas are doing it.
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 16:46
by simbe11
The problem with Ethiopian politics are the people of the 60s. You agree or not, they create every problem; they caused every pain that we suffer.
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 19:44
by Horus
Selam,
I agree with you on two points.
The greatest confusion of categories in Ethiopian social practice is that which is between politics and culture. Culture is never the organizing principle of politics, the state or governance. Ethnicity however you cut it, it is a cultural category. This is precisely why TPLF hit the conceptual dead end and lost its purpose for existence. You grow and popularize culture all you want, it will never grow into a political system - democracy, freedom, justice, etc. It is precisely for this mistaken use of culture as a political principle that all ethnic parties will eventually dissipate. So, yes ethnicity is culture and it belongs to the sphere of cultural life of the people. Yes, all those who wish to organize their tribe as political community will fail and disappear.
What I don't agree with you is this. Ethnic party candidates may win local seats. But, how do they participate in the national political game? Political agendas are about political rights, economic development, etc. All of these issues are taken care of by entities like PP, EZEMA, etc . In short, local ethnic parties will never have viable unique political , economic, social, global agenda, hence lack a purpose to exist as political entities. If the revised constitution creates a lower house of representatives set aside for cultural parties, that is where they could have a clear purpose and function dealing with cultural, linguistic and such like issues.
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 19:55
by Horus
simbe,
አንተ የማን ጎሳ እንደ ሆንክ አላቅም። ራስህን የምትደብቅበት ምክኛት ይኖርሃል ። እኔ በጣም ኩሩ ጉራጌ በጣም ኩሩ፣ ከኩሩም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ። ብርሃኑ ክቡር ኢትዮጵያዊ፣ ክቡር ጉራገ ነው ። ታዲያ ምን ይጠባ ምን ይጠበስ ትላለህ? !!!
እኔ አንተ እንደምትለው ሳይሆን ጉራጌን በዘር ማደራጀት ብፈልግ ከችሎታም ችሎታው እንዳለኝ የምትገምት ይመሰለኛ ። ያን ማላረገው የዘር ፖለቲካ የደድቦች ፖልቲካ ምን ማለት እንደ ሆነ የማያቁት ስራ ስለሆነ ነው።
እኔ በጉራጌ ባህል፣ ዘይቤ፣ እምነት፣ ኢቲክ በጣም ስለምኮራ ባልህላቸው እንዲታወቅ እንዲወደድ እፈልጋለሁ ። አንተ ከዚህ ጋር ነው ችግር ያለህ ። ያ ደሞ የራስህ ችግር ስለሆነ ዲል ዊዝ ኢት ኬር !!!
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 20:10
by Horus
ማንም አንድ የፖለቲካ እንሰሳ ነኝ የሚል የኢዜማን ሂደት ሊከታተል ግድ ይለዋል ። አንዱ የኢትዮጵያን ወደ ፊት ፖሊቲካ የሚወስን ድርጅት ሰልሆነ!
ባፍ የሚናገሩት በልብ የሚያምኑት የተለያየ ባለ ድብቅ አጀንዳዎችን በጥልቅ የተነተነበት ግሩም ገለጻ !!
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 24 Dec 2019, 21:50
by Selam/
I guess, we are talking about the same thing. Winning local seats by tribalist is a possibility amid the continuing breeding of hatred and flagrant misinformation. But it’s going to be a temporary state of affairs that will vanish as soon as it is tested in the national political field. A good example for this is TPLF - a tribalist party that will most certainly remain in place after the next election. However, Woyane will eventually wither away as unionist parties set foot in the region and woyanes politics of fear and manipulation comes to an impassable dead-end.
Horus wrote: ↑24 Dec 2019, 19:44
Selam,
I agree with you on two points.
The greatest confusion of categories in Ethiopian social practice is that which is between politics and culture. Culture is never the organizing principle of politics, the state or governance. Ethnicity however you cut it, it is a cultural category. This is precisely why TPLF hit the conceptual dead end and lost its purpose for existence. You grow and popularize culture all you want, it will never grow into a political system - democracy, freedom, justice, etc. It is precisely for this mistaken use of culture as a political principle that all ethnic parties will eventually dissipate. So, yes ethnicity is culture and it belongs to the sphere of cultural life of the people. Yes, all those who wish to organize their tribe as political community will fail and disappear.
What I don't agree with you is this. Ethnic party candidates may win local seats. But, how do they participate in the national political game? Political agendas are about political rights, economic development, etc. All of these issues are taken care of by entities like PP, EZEMA, etc . In short, local ethnic parties will never have viable unique political , economic, social, global agenda, hence lack a purpose to exist as political entities. If the revised constitution creates a lower house of representatives set aside for cultural parties, that is where they could have a clear purpose and function dealing with cultural, linguistic and such like issues.
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 28 Dec 2019, 21:23
by Horus
All politics is local. Oromo politics will also be nothing but local. It is what it is !!!!
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! ጃዋር ከለማ ይማራል !!!
Posted: 03 Jan 2020, 23:14
by Horus
የዛሬ ሁለት ሳምንት ይህን ሃረግ ስለጥፍ ይህን መሰረታዊ መርህ ጽፌ ነበር ።
ደጋግሜ እንደ ምለው፣ አለ ኤነርጂ ፊዚክስ የለም፤ አለ ሃይል ፖለቲካ የለም ። የፖለቲካ እንቅስቃሴ፣ ተግባር፣ ክንዋኔ ሁሉ ጉዳያቸው ፖለቲካ ነው።
የፖለቲካ ተጫዋቾች በመሰረቱ 4 አይነት ባህሪ ነው ያላቸው ። እነሱም የሚከተሉት ናቸው፤
መተባበር
መቀናጀት
መፎካከር
መጣላት
እነዚህ 4 ባህርያት ከ2 ወላጆች ይወለዳሉ ማለት መንገድ እና መድረሻ ። በዚህ ሞዴል መሰረት፤
በመንገድም በመድረሻም የሚስማሙ ይተባበራሉ፤ በአንድ ፓርቲ ውስጥ ይዋሃዳሉ ።
በመንገድ ተስማምተው በመድረሻ የሚለያዩ ይቀናጃሉ ። የነሱ ጥል ከድል በኋላ ይጀምራል ።
በመንገድ ተለያይተው በመድረሻ የሚስማሙ ይፎካከራሉ ። የተሻለ መንገድ የተከተለው ያሸንፋል ።
በመንገድም በመድረሻም የማይስማሙ ይጣላሉ ።
ከዚህ የባህሪ መርህ ውጭ መሆን አይቻልም ፣ትርጉም ያለው ባህሪ ከሆነ ።
እስቲ አሁን በዚህ መሰረት የነጃዋርን ጨዋታ ተመራመሩ !!
የዛሬው የዘ ሃበሻ ትንተና በጣም ትክክል ነው። እነዚህ ፓርቲዎች እነሱ ለመምራት ሳይሆን አቢይ እንዲደናቀፍ ለማደግ ነው ። እነሱ የጋራ ግብ የላቸውም። የጋራ ስትራተጂያቸው አንድ የሚሆነው አቢይና ኢዜማን ለመቃወም ነው ። ሁሉንም እናየዋለን
Re: መንገድ እና መድረሻ፤ የኦሮሞ ፖለቲካ ዳይናሚክስ !! መቀናጆ ምን ማለት ነው ? የሆረስ ትንቢት !!
Posted: 04 Jan 2020, 03:23
by tlel
Ke enante ezih eyemetachihu, gurage, amara, oromo blalba yemitilu at least tribalistoch liyatefuachihu kewech hailoch gar eyeseru niw alama alachew, kenante gar like ende feri guaro buna techi setoch erse berse ayankorum weyem ende shushukta ayawerum. Enanten eyasferaru hailachewen kewech hail gar eyamechachu niw sele gileseb biyawerum, Ityopia yemilewen hail lememtat niw. Enate gin ye guaro weray awru.