Page 1 of 1

ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 13:12
by Hameddibewoyane
ይርጋ ተክለ የተባለ የቀበሌ ሒዋነ ሕንጣሎ ወጀራት ነዋሪ የሆነ በፖሊስ ከባድ ጥቃት ደረሰበት። ይሄም ብቻ ሳይሆን ህክምና እንዳየገኝም እስር ቤት አስገብተውታል። ለስሙ ፖሊስ ወንጀል እንዲከላከል እንጂ ወንጀል እንዲፈፅም ህግ ባይፈቅድም በትግራይ ውስጥ ግን በፖሊስ አካል መጉደልና ግድያው ቀጥሏል

ፍትህ
ለይርጋ ተክለ



Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለብት ክሊል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 13:21
by Hameddibewoyane
Rest in Peace! Tesfaye Berhane assassinated by the Terrorist TPLF!

Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለብት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 13:26
by Hameddibewoyane
የቅቤና ማር መገበያያ የሆነ ቦታ በውሃ እጦት ሲሰቃይ ማየት እጅጉን ያማል።



Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 13:51
by Weyane.is.dead
Just like how tplf rats got chased out of addis they will chased back to adwa from mekele. Tplf wont make it past 2020. All will be either with meles or behind bars.

Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 17:00
by Hameddibewoyane
ፍትሒ ንህዝቢ ገርዓልታ!!!

Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 23 Dec 2019, 17:02
by Hameddibewoyane

Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 24 Dec 2019, 01:14
by Digital Weyane
Stop posting pictures of the oil refinery plant in Tigray and say it is "water shortage." If you continue with such lies, my Weyane brother Awash will put you in check. Last warning! :evil: :evil: :evil:

Re: ሰበር ዜና፣ ፍትሕ በሌለበት ክልል ትግራይ ግፉ ተባብሷል!!!!

Posted: 24 Dec 2019, 12:22
by Weyane.is.dead
Tigrayans need to report tplf for crimes against humanity. Bring tplf to the ICC.