ለጥንቃቄ: ህወሓት ተቃዋሚዎች በመርዝ ለመግደል ዝግጅቷን ጨርሳለች:: ኣንድ የኣረና ኣባል መርዝ ጠጥቶ ከሞት ተርፏል:
Posted: 22 Dec 2019, 08:15
ህወሓት የዓረና ጠንካራ አባላት በመርዝ እንዲገደሉ ትእዛዝ አስተላልፍለች።ጥንቃቄ በተሞላበት እንዲመረዙ መረጃ ደርሶኛል። በተለይ ዓድዋ ብሎ በፌስቡክ የሚፁፍት ሰዎች መጀመርያ እንዲመረዙ ነዉ በድብቅ መልእክት ያስተላለፈች ህወሓት።

