የህወሓት ቅልብተኞች አጀንዳ ዉሸት ስለ አጡ አሁን ጌታቸዉ አሰፍ ከሞሳድ ጋር ስልጠና እየወሰደ ነዉ እያሉ ነዉ!!!!
Posted: 22 Dec 2019, 08:07
ጌታቸዉ አሰፍ በኢትዮጵያዉያን የሚፈለግ ወንጀለኛ ና በጣም ፈሪ ሰዉ ነዉ።
ትግራይ በታሪክዋ እንደ ጌታቸዉ አሰፋ ፈሪ ወልዳ አታቅም።
ጌታቸዉ አሰፍ በበሽታ የሚሰቃይና ግዚውን በህክምና የሚያሳልፍ ሰው ነው
ጌታቸዉ አሰፍ ፈርቶ መቀሌ ነዉ ተደብቆ ያለዉ።
እስራኤል አልሄደም የህወሓት ልማድዋ ዉሸትነዉ።
ያንን ሁሉ ግፍ ሲሰራ የኖረው ጊዜው ነበር ደፋር ያስመሰለው

ትግራይ በታሪክዋ እንደ ጌታቸዉ አሰፋ ፈሪ ወልዳ አታቅም።
ጌታቸዉ አሰፍ በበሽታ የሚሰቃይና ግዚውን በህክምና የሚያሳልፍ ሰው ነው
ጌታቸዉ አሰፍ ፈርቶ መቀሌ ነዉ ተደብቆ ያለዉ።
እስራኤል አልሄደም የህወሓት ልማድዋ ዉሸትነዉ።
ያንን ሁሉ ግፍ ሲሰራ የኖረው ጊዜው ነበር ደፋር ያስመሰለው
