Page 1 of 1
ወያኔዎችና እንደ አይተ ሓላፊ ያሉ ኣሽቃባጮቻቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ነው የሚያዋጣችሁ!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 18:18
by Hameddibewoyane
27ዓመት ሰርቃችሁና ዋሽታችሁ ይቅር የማይባል ወንጀል ፈፅማችሁ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ከታገሳችሁ ተደምራችሁ ማገዝ እና ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ነው ሚያወጣችሁ::ሁላቹሁም እንደ ተፈሪ ዋልዋ መሆን ነው የሚያዋጣቹ::

Re: ወያኔዎችና እንደ አይተ ሓላፊ ያሉ ኣሽቃባጮቻቸው የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ብቻ ነው የሚያዋጣችሁ!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 19:34
by Digital Weyane
Present, Awash and I will thank you after you allow us to use Article 39 and declare the independence of our Republic of Tigray.
Deal or no deal?
