Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ህውሃት በአለማጣና አማራ አጎራባች ቀበሌዎች የውሽት ዜና በማሰራጨት ሕዝቡን እያሸበረች ነው!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 16:25
by Ejersa
ህውሃት በአለማጣና አማራ አጎራባች ቀበሌዎች መብራቱን የኛ ስላልሆነ ከወደ አማራ ስለሚመጣ ሊቆርጡት ይችላሉና ቀለባችሁን ደህና አርጋችሁ አስፈጩ የሚል ሃሰተኛ መረጃ ውስጥ ለውስጥ በማሰራጨት ህዝቡን እያሸበረው እንደሆነ ተሰምቷል። ይህንን ተከትሎ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ የእህል ወፍጮ ቤቶች በስራ ብዛት ነዋሪዎችም በግጭት ስጋት እንደተጨነቁ ለማወቅ ተችሏል። ይሄ የማፊያ ቡድን የተለመደ የውሸት ዘመቻ ጀምሯል አሊያም ደግሞ ያልተጠበቀ ነገር ለመፈፀም ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ጀምሯል።