Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT: በመስከረም አበራ [የአቶ ለማ መገርሳ “ልዩነት” ሰምና ወርቅ]። ሰምና ወርቁ ፊንፊኔን አቋርጠሽ የሲዳማ ስተት ስለ ደረስሽ ለኦሮሚያ የኮቴ ክፈይ!

Post by AbebeB » 21 Dec 2019, 16:08

ሰምና ወርቁ የእናትሽም ሆነ የአባትሽ ምንጮች ነፍጠኞች ስለመሆኑ ፍላጎትሽ የመጤዎችን ሰፈራ አንድ ነን በሚለው ብዙሀነት ጠል ሴራ (ወርቅ) ውስጥ የተደበቀ መሆኑ ነው።

ስለዚህ እናቴ ኦሮሞ ነች እያልሽ (ሰም) ፊንፊኔን አቋርጠሽ የሲዳማ ስተት ስለ ደረስሽ ለኦሮሚያ የኮቴ ክፈይ!

በተረፈውስ ከሚንልክ ቅኝ በምትላቀቀው ኦሮሚያ የቪዛ ማመልከቻሽን ስንገመግም እንገናኝ ይሆናል።

https://www.ethiopianregistrar.com/amha ... ives/74017