Page 1 of 1

ይህንን ጉድ ምን ትሉታላችሁ? የጌታቸው ምላሱ ቅሌት

Posted: 21 Dec 2019, 12:59
by Hameddibewoyane
ትላንት በትግራይ መቐለ ከተማ በነበረው የሙሁራን እና የተቃዋሚ ድርጅት ስብስብ ላይ ጌታቸው ረዳ መምህር አብርሃ ደስታን ከጠየቀው ጥያቄ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር "ዶክተር አብይ አህመድ ሺህ አመት ይንገስ ብለህ በፌስቡክ ላይ ፅፈሃል" አብሪሽም እየሳቀ እንዲህ ብዬ አልፃፍኩም በስሜ የተከፈቱ ፌስቡክ ስላለ ከዛ አይተሀው እንዳትሆን?