ሰበር ዜና! የዓረና እና የትዴፓ አባሎች በረዳ ቆላ ተምቤን ከተማ ጉያ በተባለ ፖሊስ ጣብያ ታስረው ይገኛሉ!!!!
Posted: 21 Dec 2019, 11:31
ከታሰሩ አባሎች1 ፀጋይ ደስታ 2 ማርቆስ ፀጋይ 3 ሓየሎም ። የታሰሩበት ምክንያት ለምን በከተማው ትቀሳቀሳላቹ ነው። እናንተ የአብይ አሕመድ ተላላኪዎች ናቹ ብላ በጥቆማ ያሳሰርዋቸው ደግሞ በጤና ጣብያ የምትሰራ ወ/ሮ መድሂን እና የጤና ጣብያው ጠባቂ ሓጎስ በርሀ የተባሉ ናቸው"።
ምንጭ አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ


ምንጭ አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ

