Page 1 of 1

ሰበር ዜና: ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ትርጉም የሌለው መዋጮ!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 11:27
by Hameddibewoyane
ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ነኝ የሚለው ትህነግ የካቲት 11 45ኛ የልደት በአሌን በመጠጥና በስካር ስለማሳልፈው እያንዳንዱ የመንግሥት ሰራተኛ 60% ከወር ክፍያው እንዲሰጠን እንዲሁም እያንዳንዱ ነጋዴ 500 ብር እንዲከፍል ትእዛዝ ከህወሓት ተላልፋል።በእለቱ የህወሃት ወዳጄች ከውጪም ከአገር ውስጥም በበአሉ ይቅርታ በተስካሩ እንዲገኙ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።የትግራይ ህዝብ ግን ልጆቹ በስደት ቤተሰቦቹ በውሃ ጥም እየተቃጠሉ ይህንን የሚያክል ብር አውጥቶ መደገስ ምን ይባላል?

Re: ሰበር ዜና: ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ትርጉም የሌለው መዋጮ!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 11:31
by Halafi Mengedi
Belo Belo Ezu Adgi Amhara

Re: ሰበር ዜና: ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ትርጉም የሌለው መዋጮ!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 11:36
by Fed_Up
Puzzinet starvin Marvin will like the dullaaaaa. Where is that idiot ውርንጭላ?

Never mind the little mujeliammmm ወሼ is busy sniffing our arse

:lol: :lol: :lol:

Halafi Mengedi wrote:
21 Dec 2019, 11:31
Belo Belo Ezu Adgi Amhara

Re: ሰበር ዜና: ከዘመን ጋር መዘመን ያልቻለው የትግራይ ነፃ አውጪ ትርጉም የሌለው መዋጮ!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 11:53
by Hameddibewoyane
29% ትግራዋይ ሓንቲ ባኒ መግዝኢ የብሉን።
አብ ትሕቲ ከቢድ ፀፍሒ ድኽነት ይርከብ።
ጸጋይ ደስታ
Hameddibewoyane wrote:
21 Dec 2019, 11:27