ይድረስ ለኢትዮጵያውያን! ከትግራይ ክልል ሕዝብ
Posted: 21 Dec 2019, 01:03
ኢትዮጵያዉያን እስቲ ከታች ያሉት ፎቶዎች ተመልከቱ። የትግራይ ህዝብ በጣም ዳሃ ህዝብ ሳለ ህወሓት ግን ፕላኔት ሆቴል ና አኩሱም ሆቴል ሁነዉ ዊስኪ ጠጥቶ ሚድያ ላይ ወጥቶ ድሃ የትግራይ ህዝብ እንወክልሃለን እያሉ እየተዋሹ ነዉ። የትግራይ ህዝብ ዉሃ እንኳንን መጠጣት የተቸገረ ህዝብ ነዉ። ታድያ የህወሓት ቅልብተኞች ድሃ የትግራይ ህዝብና ባለ ዊስኪና ህወሓት አንድ ናቸዉ።ህወሓትና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸዉ ስትሉ ነበራቹ።
ጸጋይ ደስታ መኮንን የአረና አባል





ጸጋይ ደስታ መኮንን የአረና አባል




