Page 1 of 1

የህወሓት ተንኮል ማለቅያ የለው!

Posted: 21 Dec 2019, 00:15
by Hameddibewoyane
አማራ ክልል ውስጥ #መስጂድ ያቃጠለው ህወሓት የተባለው የማፊያ ቡድን ነው!" ኢትዮጵያ ውስጥ መስኪድ አቃጥሎ የሚጨፍር ማህብረሰብ የለም፣ ወደፊትም አይኖርም። እንዲህ ያለን ክፋት ሰይጣን በለው ጭራቅ ጋር የለም። እንዲህ ያለ ክፉ ተንኮል የሚያፈልቅ ጭንቅላት ያለው ህወሓትና ህወሓቶች ጋር ብቻ ነው።

አቃጠሉ የተባሉት ሰዎች ክርስቲያኖች ከሆኑ በአካባቢው በአከባቢው ከሚኖሩ ሙስሊሞች ጋር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አላቸው። እንደተባለው መስኪዱ የተቃጠለው አማራ ክልል ከሆነ ደግሞ የሁለቱም እምነት ተከታዮች በአንድ ቋንቋ መነጋገርና መግባባት ከመቻላቸውም በላይ ቢያንስ ቢያንስ ከ500 አመት በላይ በአብሮነት የኖሩ ናቸው። ቢሆንም ግን አንድ እብድ ወይም የዞረበት አሊያም የጥፋት መልዕክተኛ መስኪድ አሊያም ቤተክርስቲያን አያቃጥልም ማለት አይቻልም። ምንም ያህል አቅሉን ቢስነት ወይም ቢዞርበት መስኪድ በእሳት አቃጥሎ እንደ ደመራ ዙሪያውን ከብቦ አይጨፍርም። በቃ ይሄ ፈፅሞ ሊሆን አይችልም። መስኪድ ተቃጠለ ብለው ከእሳቱ አጠገብ ሰዎች ሲጨፍሩ የሚያሳይ ቪዲዮ የላካችሁልኝ ሰዎች የህወሓት ቀጥረኛ አለቅላቂዎች ወይም የጃዋር መልዕክተኞች ናችሁ። ይህ የቪዲዮ ምስል እውነት ነው ብላችሁ አስባችሁ ከሆነ ወደኋላ ተመልሳችሁ የህወሓት ቅጥረኛ ወይም የጃዋር ተላላኪ መሆን ይበጃችኋል። ምክንያቱም ምንም ያህል ክፉና መጥፎ መግባር ቢሆን እነዚህ ሰዎች የሚሰሩት ነገር ሆነ የሚልኩትን መረጃ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ከዚያ ይልቅ ቪዲዮ ላይ በሚታየው መልኩ አማራ ክልል ውስጥ መስኪድ አቃጥሎ የአከባቢው ማህበረሰብ ዙሪያውን ከብቦ የሚጨፍር ከመሰለህ በቃ አንተ መንጋ ነህ‼ ያውም የበግ መንጋ... የማንም እንጭጭ ዘረኛ እየተነሳ እንደ ከብት ግርርር.. አድርጎ የሚነዳህ መንጋ። ቆይ እኔ በስንቱ ልቃጠል፤ በህወሓቶች ተንኮል ወይስ በእናንተ መጃጃል?

Re: የህወሓት ተንኮል ማለቅያ የለው!

Posted: 21 Dec 2019, 00:24
by Halafi Mengedi
Hameddibewoyane wrote:
21 Dec 2019, 00:15

Are below savage primitive Amharu or the civilized Tigrayans who saved Muslims and still the highest Muslim Mosque Al Negash in Tigray burning???

Please wait, video is loading...

Re: የህወሓት ተንኮል ማለቅያ የለው!

Posted: 21 Dec 2019, 00:30
by Hameddibewoyane
እንደኮሶ ቢመራችሁም ዋጡት በኢትዮጵያ ህዝብ መሀል ያለውን ሃይማኖታዊ መቻቻል ለመናድ እና እድሜውን ለማራዘም ዘወትር የማያንቀላፋው ህወሀት የተባለው ቆሻሻ ቡድን ነው...!! ሓላፊ ወያኔ ጊዜው ያለፈበት የማጋጫ ስታይላችሁ ሥለማይሰራ ቢያንስ አሟሟታችሁን ብታሳምሩት ይሻል ነበር...እናንተ የዲያቢሎስ ልጆች!!
Halafi Mengedi wrote:
21 Dec 2019, 00:24