@Ethio 360: በአማራ ክልል ሞጣ የሙስሊሞች ሆቴል የሆነውን ማር ዘነብ ሆቴል እንዲህ እየጨፈሩ ነው ያቃጠሉት:: ከዚህ በተጨማሪም 4 መስጂዶች ተቃጥለዋል።
Posted: 20 Dec 2019, 19:10
በአማራ ክልል ሞጣ የሙስሊሞች ሆቴል የሆነውን ማር ዘነብ ሆቴል እንዲህ እየጨፈሩ ነው ያቃጠሉት:: ከዚህ በተጨማሪም 4 መስጂዶች ተቃጥለዋል።
አሁን ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ አክራሪ የክርስቲያኖች በየ ሰፈሩ እየዞሩ #ኢስላሞች ሃገራችን ለቃችሁ ውጡልን በማለት ቤት እደበደቡ ሲመቻቸው ደሞ የሙስሊም ወገኖቻችን ሱቅና ንብረቶች እየዘረፉ ነዉ።
ይሄ ከባድ መዘዝ ሙስሊሞች የሚበዙበት አከባቢ የሚኖሩ ክርስቲያኖች ላይ የከፋ አፀፋ እንዳይወስድ መንግስት በፍጥነት ነገሩን ሊቆጣጠር ይገባል።

Please wait, video is loading...