Page 1 of 1

ህወሓት: "ተንጋሎ የተፋው ነገር ተመልሶ በአፉ ገባ!!!!

Posted: 20 Dec 2019, 16:54
by Hameddibewoyane
የዋልታ ፌስቡክ ገፅ "Admin" የነበረውን ጨምሮ 4 ሰራተኞች መታገዳቸው ተሰምቷል። እንግዲህ ህወሓቶች "ተቋሙ ተገቢ እርምጃ መውሰድ አለበት" እያሉ ሲወተውቱ ነበር አይደል? በዚህ መሠረት ዋልታ ሚዲያ እነዚህን ሰራተኞች በማገዱ ምክንያት የተቃውሞ ድምፅ የሚያሰሙት ደግሞ ራሳቸው ህወሓቶች እንደሚሆኑ አልጠራጠርም። ምክንያቱም እነዚህ አራት ሰራተኞች ዋንኛ የህወሓት ተላላኪዎች ነበሩ። የትግራይ ተቃዋሚ ቡድኖች ስቱዲዮ ሲሄዱ ካልተደባደብኩ የሚል ካሜራማን አለ እኮ! ይሄን የሚያደርገው ደግሞ ከታች ተራ ቁጥር 2 ላይ የተጠቀሰውን ሃላፊ መከታ አድርጎ ነው። በአጠቃላይ ህወሓት በራሷ አፈቀላጤዎች በኩል "ደፂ ሞተ" ብላ ግርግርና ግራ ማጋባት ለማስነሳት ያደረገችው ጥረት ተመልሶ ራሷን አቁስሏታል። "ተንጋለው የተፉት ተመልሶ በአፍ ይገባል!" ይሉሃል ይሄ ነው። ለማንኛውም ዋልታ ያገዳቸው አራት ሰራተኞች የሚከተሉት ናቸው፦
1) አቶ ዳንኤል ሀይሉ (የአይቲ እና የስቱዲዮ ዳይሬክተር)
2) አቶ ኤርሚያስ ሀይሌ (የካሜራ ስምሪትና የፕሮዳክሽን ዳይሬክተር!
3) አቶ አበበ ደሳለ (የዌብ ሳይት እና የኦንላይን ዋና አዘጋጅ)
4) ተስፋ ሞገሴ የድረ ገጽ አርታኢ አዘጋጅ።

Re: ህወሓት: "ተንጋሎ የተፋው ነገር ተመልሶ በአፉ ገባ!!!!

Posted: 20 Dec 2019, 16:57
by Hameddibewoyane

Hameddibewoyane wrote:
20 Dec 2019, 16:54

Posted: 20 Dec 2019, 17:39
by Za-Ilmaknun

This is the classic example of turning adversity in to opportunity. :mrgreen: The government should continue to do so and purge all the garbage inherited from the fading TPLF regime.

Re: ህወሓት: "ተንጋሎ የተፋው ነገር ተመልሶ በአፉ ገባ!!!!

Posted: 21 Dec 2019, 00:36
by Ejersa