Page 1 of 1
Re: ኢዜማ ከኢዴፓ የሰረቃቸውን ቁሳቁሶች እና ቢሮዎች በአስቸኳይ እንዲመልስ ውሳኔ ተላለፈ!!
Posted: 20 Dec 2019, 13:37
by Ethoash
ኢዜማ ከኢዴፓ ስረቀች
ብልግና ከኢዜማ ስረቀች
አረ ምን ጉድ ነው።
Re: ኢዜማ ከኢዴፓ የሰረቃቸውን ቁሳቁሶች እና ቢሮዎች በአስቸኳይ እንዲመልስ ውሳኔ ተላለፈ!!
Posted: 20 Dec 2019, 13:42
by Revelations
ግልባጭ ደርሶናል!
ቄስ ሞገሴ ግን ዐይኔ ግንባር ያድርገው፣ ይሄንን የምቀበልበት እጅ የለኝም ፣ ደብዳቤ ሲነበብ የምሰማበት ጆሮ የለኝም ብሏል::

Re: ኢዜማ ከኢዴፓ የሰረቃቸውን ቁሳቁሶች እና ቢሮዎች በአስቸኳይ እንዲመልስ ውሳኔ ተላለፈ!!
Posted: 20 Dec 2019, 19:17
by Revelations