Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ፍትህ መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!
ትላንት በ ሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የብሄር ብሄሰቦች ቀን በዓል የተከበረ ሲሆን መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞችም ፍትህ ተጠይቋል።እኛ የትግራይ ሙስሊሞች ትግራዋይነታችን ምን ጠቀመን ? መሳጅዶቻችን ፈረሱ ፣ ዑለማዎቻችን ተሳደዱ ፣ ህጃባችን ተገፈፈ ፣ ተቋማችን ተነጠቅን ወዘተ ።ትግራዋይነታችን ጭቆና ሲያለብሰን ኢትዮጵያዊነታችን ከጭቆና እንድላቀቅ ይጥራል ። ትግራዋይነታችን መስጅድና መቀበሪያ ሲያሳጣን ኢትዮጵያወነታችን ግን መስጅድና መቀበሪ እንድናገኝ ይታገላል ።ይህ ኢትዮጵያውያን በሪያድ ያሰሙት ድምጽ ነው ። ይህ መሰል ድምጽ ኢትዮጵያዊነታችን እንድናፈቅር ብሄርተኝነትን እንድንጠላ ያደርጋል ።
Re: ፍትህ መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!
Please wait, video is loading...
Hameddibewoyane wrote: ↑20 Dec 2019, 06:17ትላንት በ ሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የብሄር ብሄሰቦች ቀን በዓል የተከበረ ሲሆን መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞችም ፍትህ ተጠይቋል።እኛ የትግራይ ሙስሊሞች ትግራዋይነታችን ምን ጠቀመን ? መሳጅዶቻችን ፈረሱ ፣ ዑለማዎቻችን ተሳደዱ ፣ ህጃባችን ተገፈፈ ፣ ተቋማችን ተነጠቅን ወዘተ ።ትግራዋይነታችን ጭቆና ሲያለብሰን ኢትዮጵያዊነታችን ከጭቆና እንድላቀቅ ይጥራል ። ትግራዋይነታችን መስጅድና መቀበሪያ ሲያሳጣን ኢትዮጵያወነታችን ግን መስጅድና መቀበሪ እንድናገኝ ይታገላል ።ይህ ኢትዮጵያውያን በሪያድ ያሰሙት ድምጽ ነው ። ይህ መሰል ድምጽ ኢትዮጵያዊነታችን እንድናፈቅር ብሄርተኝነትን እንድንጠላ ያደርጋል ።Please wait, video is loading...
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ፍትህ መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!
Apartheid is still alive in tigray. Everything is controlled by the adwa tplf. All other tigrayans are second class citizens.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9833
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፍትህ መስገጃና መቀበሪያ ለተነፈጉ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!
My country Tigray is a 100% Christian nation. The Muslims in Tigray are illegal aliens who came from Yemen seeking work. If the Muslims don't like living in Tigray aka Singapore, they should go back to Yemen!