Page 1 of 1
ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 02:08
by Horus
ልብ በሉ በዚህ ሰሞን የምንጠቀመው ቃል ወይ ህዋ ወይም እስፔስ ነው። ግን ራሱ እስፔስ የሚለው ጽንስ ስረ ቃሉ ፔት ወይም እስፔት የሚለው ኤቲማ ነው። ይህን ቃል ቤት ማለትም ቦታ (ፔታ/ ስፔስ) ብለን የያዝነው እኛ የግብጽ ስልጣኔ አካል የሆነው ነን ። አሁን በሩ ተከፈተ ። አሜን
እኔ ሆረስ ነኝ ። የስሜ ትርጉም የሰማይ አይን ማለት ነው። አሁን ኢትዮጵያ አንድ የሰማይ አይን አላት ። አሜን
][/Table]
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ሕልም !!
Posted: 20 Dec 2019, 02:11
by Halafi Mengedi
Like below Tiliq Biye Mudwa everwhere Birye???

Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 02:35
by Horus
አንድ የሰው ልጆች ማህበራዊ ስርአት ወይም ሲስተም ቢያንስ 5 ቁልፍ ተግባራት እንዲኖሩት ግድ ነው ።
አንደኛ ፣ ብልጽግናን መገንባት፣ ኢኮኖሚን መገንባት፣
ሁለተኛ ፣ አስተዳደር፣ መንግስት፣ የህዝቦች መደራጀት ባንድ ቃል ሃይልን ማኔጅ ማድረግ ነው
ሶስተኛ፣ እውቀት ነው ። ይህ ነው ዛሬ ኢትዮጵያ ያረገቸው !!! አሜን አሜን !!1
አራት ፣ እሴትና ካልቸር ነው
አምስት ። አርት ነው
ዛሬ አገሬ አንዱን አላማዋ አሳካች ። ይህን ላሳየን አምላክ ምስጋና ይድረሰው !!
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 02:39
by Horus
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 14:09
by Horus
ሰላም ፕረዘንት፣
መንኮራኩር ማለት ካፕሱል ያም የቆርቆሮ ቀፎ ማለት ነው። ወደ ጠፈር ዩሪ ጋጋሪንን ይዛ የሄደችው ቀፎ ነች ። እስፔስ፣ ፔት፣ ቤት ወይም ቦታ ግን አሁን ጠፈር የምንለው ነው ። አሁን እስፔስ ሳይንስ፣ እስፔስ ቴክኖሎጂ ስንል የጠፈር ሳይንስ ማለታችን ነው ። ደሞ ይህ ባዶ ቦታ ህዋ (ገዋ ባዶ ማለት ነው) እንለዋለን ። ግን ቦታ ወይም ቤት ለሚለው ቃል ስር የሚሹ ሄደው እስፔስ ጋር ይገናኛሉ ፣ ወደፊት !
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 14:25
by Horus
ፕረዘንት፣
ለእኔ የዚህ ሁሉ ነገር ጥቅሙ የገንዘብ ወጪ መቀነሱ ብቻ አይደለም ። ልክ አንድ የሩቅ ብርሃን ወይ ኮከብ ፋና ሆኖ እንደ ሚመራ፣ ልክ አንድ ተስፋ ነገን እያሳየ የሰውን ሃሳብ፣ ምኞት እና ንቃት እንደ ሚቀሰቅስ ሁሉ ይህም የህጻናትን አይምሮና ምኞት ይቀስቅሳል፣ ትልቅ የሳይኮልጂና የኢንተለጀንስ ፋይዳ አለው ። ፊዚክስን በየመስኩ ተግብሮ ሳተላይት ለማድረግ ብዙ ፊልዶችን እውቀቶችን፣ ስለሚቀሰቅስ በአተቃላይ የገሪቱን የሳይንስ፣ ማቲማቲክስ እና ኢንጅነሪንግ መስኮችን ጥራት እንዲይዙ ያረጋል ። ትልቅ ድል ነው ። ትልቅ ጅማሮ ነው ። ሲበዛ ነው የተደስኩት !!!!
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 15:18
by Tog Wajale
Bissbiss Shettattam Galla:-- Only Time Will Tell.
The Ethiopian People Have Been Lied Years After Years The Last 27 Years By Death Bed Mekelle And Adwa Former Criminals Leaders. Now The Same Person Who Have Been Committing Genocide, Killing During Borders Wars Was Indoctrinated At Young Age To Report Fake Reports, Economic Growth & Now On Foriegn Shore On Foreign Aid Money, Not Only That On Young Future Generations Loans Burden To Chinese Business, Banks.
The Liggaggamm Pentte Ahmed Abiyot Administration, The ISIS Jawar Mohammed Zemechaa, Lemma Megerssa, Takelle Qummar & Tebettabba Galla Berhanu Nega Have Boods / Chips On Your Hands/ Shoulders. Only Time Will Tell The Out Come After Fake Fixed Just Like Woyane T.P.L.F. Elections.
Re: ሕልምና ራዕይ የሌለው ሕዝብ በግዜ ሂደት ጠፊ ነው ፤ የኢትዮጵያ ሰማያዊ ዐይን !! ሰማያዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ !!!
Posted: 20 Dec 2019, 15:38
by Tog Wajale