Page 1 of 1
ከኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት የተሰጠ መግለጫ (Dece 19,2019)
Posted: 19 Dec 2019, 13:34
by Masud
Re: ከኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት የተሰጠ መግለጫ (Dece 19,2019)
Posted: 19 Dec 2019, 14:41
by Abere
በ affirmative action ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ዝቅ ተደርጎ የተሰጠውም የሥራ ድርሻ ፈፅሞ አይገባውም። ለብዙ ቤተክርስትያን መቃጠል እና መውደም ከጁሃር አባሜንጫው ጋር እኩል ድርሻ ሊኖረው የሚችል ተኩላ ነው። የሚያሳዝነው ቤተክርስቲያን በፊት የወያኔ አሁን ደግሞ የኦነግ ካድሬዎች መደበቂያ መሆኗ ነው። እንዴዚህ ያሉ ቄስ ተብዬ ተኩላዎችን አለአግባብ የተሰጣቸውን ሥልጣነ ተክህኖ መግፈፍ ይገባል። ቀን ቀን ካባ እና ቆብ ያጠልቃሉ፣ ሌሊት ሌሊት ጂሃዲስቶች ጋር ይዶልታሉ። ውግዝ ከመዐርዮስ - የቤተክርስቲያን ተኩላ።
Re: ከኦሮሚያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክህነት የተሰጠ መግለጫ (Dece 19,2019)
Posted: 19 Dec 2019, 17:21
by Abdelaziz
Amharu are insulting, belittling and even threateing to kill this religious man serving God on behalf of his oppressed people