
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የትግራይ በጀት እና አውሮፕላን ጥበቃ ሃላፊዎች!!!!
በቀደም ዕለት አቶ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ሚዲያ ሃውስ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ በእብሪት "ዶ/ር አብይ ስለ በጀት ምን አገባው! አውሮፕላን ወደ መቀሌ እንዳይበር ማድረግ አይችልም!" እያለ ሲፎክር የነበረው ያለ ምክንያት አይደለም። ከዚያ ይልቅ የፌደራል መንግስት ለክልሎች የሚሰጠውን የበጀት ድጎማ በሚወስነው የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የመወሰን ስልጣኑን በበላይነት የተቆጣጠሩት የህወሓት አባላት እንደሆኑ ስለሚያውቅ ነው። ምክንያቱም የሁለቱም ሰዎች መደበኛ ሥራ በሃላፊነት የተመደቡበትን መስሪያ ቤት መምራት ሳይሆን በአዲስ አበባ የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚዎች ናቸው‼ ልብ ያለው ልብ ይበል‼

