Page 1 of 1

የትግራይ ህዝብ ወቅታዊ ጥያቄ!!!!

Posted: 19 Dec 2019, 06:32
by Hameddibewoyane
ባጀታችንን በልተው የጨረሱት የፌደራል መንግስት በህግ ይጠይቅልን፣ ባጀታችን 6 ወር ባልሞላ ግዜ እየ ተጎራረሱና እየተሳሳሙ ጭልጥ አድርገው ጨረሱብን። ድሮም ከጅብ አጥንት መቼ ይገኛል? :oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:

Re: የትግራይ ህዝብ ወቅታዊ ጥያቄ!!!!

Posted: 19 Dec 2019, 07:32
by Ejersa
እነ አሰፋ ወዳጆ እና መሰሎቹ ሆዶሞች ከርሳሞች ለሆዳቸዉ ያደሩ ነቸዉ ከርሰቸዉ ከጎዳለ መንገድ ለይም ቁጭ ብሎ ኮተቸዉን አጥፎ እስካ መለመን ይደርሳሉ፣ አይሰቀጥጣቸዉም ግን ትሉቁ ችግር በጀቱን እንመራለን ብለዉ ለህዝቡ የቆሙ እነ ደፂ ጌተቸዉና መሰሎቹ ነቸዉ በህግም መጠየቅ የሚችሉት። እነዚሀ ሆዳም በሬ ጭድ ትይዘዋል ነዉ ጅብ ጥንብ ካገኛ ከመጋጥ ወጭ የመምራጥ ችሎታ የለዉም፣ ትግራዮች ቤታችሁን አፅዱ የገራጃፉና ያራጁ ሼባዎችን በጡራታም ቢሆን ሸኝተችዉ ወጣቱን ተኩ።
Hameddibewoyane wrote:
19 Dec 2019, 06:32
ባጀታችንን በልተው የጨረሱት የፌደራል መንግስት በህግ ይጠይቅልን፣ ባጀታችን 6 ወር ባልሞላ ግዜ እየ ተጎራረሱና እየተሳሳሙ ጭልጥ አድርገው ጨረሱብን። ድሮም ከጅብ አጥንት መቼ ይገኛል? :oops: :oops: :oops: :oops: :oops: :oops:

Re: የትግራይ ህዝብ ወቅታዊ ጥያቄ!!!!

Posted: 19 Dec 2019, 11:05
by Hameddibewoyane