በጀቱን አላግባብ አውድሞ አነሰኝ ብሎ ለቅሶ!
Posted: 18 Dec 2019, 13:42
የትግራይ ባጀት ባያልቅ ነበር የሚያስገርመው ትህነግ ከፌደራል ከተባረረበት እለት ጀምሮ።እድር አይሉት ተስካር በቁሙ ወደ መቃብር ሳይወርድ ብጤዎቹን ሰብስቦ አንዴ ኢትዮጵያ እናድን ሌላ ጊዜ የፌደራል ኃይሎች እንጠናከር እያለ መሬቱን ድግስ በድግስ አድርጎ ዘርፈው ከበሉ በሃላ አሁን ይሄ ጩኸት ምን ይባላል







