Page 1 of 1

ሰበር መረጃ: የህወሓት ማስጠንቀቅያ !!!!

Posted: 18 Dec 2019, 12:03
by Hameddibewoyane
ከዓረና ፓርቲ ካልወጣህ እዚ ምድር አትኖርም የሚል ማስፍራርያ አሁን በኢትዮጵያ ሳዓት አቅጣጠር 10:40 በካድሬዎች ህወሓት ትእዛዝ ደርሶኛል። ከዓረና ፓርቲ ዉጣ መቃወም ከፈለግ ባይቶና ግባ አለያም እንገድላሃለን የሚል ትእዛዝ ከህወሓት ትእዛዝ ደርሶኛል። ዓረና ሁነህ እዚ ተምቤን አትኖርም ተብየ አለሁ። ፌስቡክ መፃፍም ማቆም አለብህ ካልሆነ ለሂወትህ አትኖርም ብላ ህወሓት kkkkkkkkkkkk. እኔ ደግሞ ዓረና መስዋእት የከፈልኩበት ፓርቲ ነዉ ሞት ነዉ ሚለየኝ ከዓረና ብየ መልስ ሰጥቸ አለሁ"
አክቲቪስት Tsegay Desta Mekonen