በሒሳብ ዓመቱ የባንኩ ትርፍ መጠን ማነስና በሌሎችም የታየው አፈጻጸም የባንኩን ባለአክሲዮኖች አስከፍቶ ነበር፡፡ በጠቅላላ ጉባዔው ላይም ይኸው ሐሳብ ተንፀባርቋል፡፡ ባንኩ አለበት የተባለው የተበላሸ የብድር መጠንም እንደሚያሳስባቸው ባለአክሲዮኖቹ ገልጸዋል፡፡ አንዳንድ ባለአክሲዮኖች በሒሳብ ዓመቱ ባንኩ ያሳየው አፈጻጸም በባንኩ አሠራር ላይ ችግር እንዳለ የሚያሳይ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡"
https://www.ethiopianreporter.com/index ... icle/17579
This is one of the many TPLF money laundering companies that will go down with its masters in the very near future. We have also witnessed a few weeks ago the bankruptcy of Africa Insurance Company which was the main moocher of the country's resources in the name of business. They are going down one by one with such amazing speed than was anticipated.
