ለአክሱም ሙስሊሞች የመስጅድና የመቃብር ቦታ የነፈጉ የትግራይ ፖለቲከኞች፤
በእስልምና ስም እንዲቆምሩ አንፈልግም።
የህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያደረገው ውይይት ተብሎ በትግራይ ሚዲያ ሐውስ ላይ በሰጠው ቃለ-ምልል ላይ ያሳየው በሃይማኖት የማላገጥ ድርጊት፤ አይደለም ከእሱ ደረጃ ካለ ፖለቲከኛ ይቀርና ከማንም ጤነኛ ሰው አይጠበቅም፡፡ ስለ ብልጽግና ፓርቲ ለተጠየቀው ጥያቄ ምላሽ ሲሰጥ የብልጽግና ፓርቲን ኦሮሞ ፣ አማራ፣ወላይታ ወዘተ እንደማይቀበለው ከተናገረ በኋላ “አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው ምን ያህል ፕሮግራሙን እንደሚያውቀው” ይላል፡፡
አንድን የፖለተካ ፓርቲ ፕሮግራም መረዳት የሚችል፣ የመረዳት አቅም ያለው፣ ሕዝብ የለም በራሱ ሕዝብን መናቅና ዝቅ ማድረግ ቢሆንም፣ የባሰውና የከፋው ግን እሱ አማኝና ተከታይ ያልሆነበትን ሃይማኖት ላይ ማላገጡ ነው፡፡ This is a blasphemous utterance scoffing at Islam and grossly offensive to the conviction of the Muslims!
በጤነኛ አእምሮ የማይታሰብና በዐደባባይ፣ለዚውም በቴሌቪዥን የማይወራ! የፈጣሪን ስም የማያስነሳ ወሬ ላይ፣ ለዚያውም የራሱ ያልሆነን ዕምነት በመጠቀም፣ ፓርቲን ለማንኳሰስ ሃይማኖትን ማንከሰሻ መጠቀም በየትኛውም መለኪያ ስህተት ነው! ወንጀልም ነው፡፡ ለሞራልም ፍጹም ተቃራኒ የሆነ ጽያፍ ድርጊት ነው!
Murad Tadesse
-
- Member
- Posts: 9
- Joined: 03 Dec 2019, 07:43
Re: “አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው!…” ጌታቸው ረዳ
I couldn't believe my ears/eyes when he said. May be he is drunk or gone mad, highly frustrated lost control of himself...
-
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: “አላህ ብቻ ነው የሚያውቀው!…” ጌታቸው ረዳ
What is wrong with that? He should lead Ethiopia because he is liberal. By the way he is a Tigramara from Raya, with the right mix to lead Ethiopia.