BREAKING NEWS ሰሚ ያጣው አዲስ አበባ ውስጥ በኢትዮጵያዊ ሴቶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል::
Posted: 17 Dec 2019, 17:18
ሰሚ ያጣው በጴንጤ ነብይ ነን ባዮች በኢትዮጵያዊ ሴቶች ላይ የሚፈጸም ወንጀል:: በሃይማኖት ስም መጭበረበር የለም በሚል የዋህነት የተነሳ ብዙ ኢትዮጵያዊ ሴቶች በመናፍቃን ነብይ ነን ባዮችና በመንፈሱ የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/