Page 1 of 1

@ESAT: ብልጽግና ፓርቲ በተቀባይነቱ ዙርያ በሚጠበቅ ሁኔታ ሁለት ትላልቅ ድሎችን በኦሮሚያ አስመዝግቧል ተበላ።

Posted: 17 Dec 2019, 15:37
by AbebeB
ብልጽግና ወይስ ብልግና ፓርቲ ነበር ስሙ? ለማንኛውም ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን በኦሮሚያ ወንበሩም ጠላቶአቸዋል። የሁለት ደቂቃ ቪድዮውን ይመልከቱ።

Link 1:
Please wait, video is loading...

Link 2:

Re: @ESAT: ብልጽግና ፓርቲ በተቀባይነቱ ዙርያ በሚጠበቅ ሁኔታ ሁለት ትላልቅ ድሎችን በኦሮሚያ አስመዝግቧል ተበላ።

Posted: 17 Dec 2019, 15:55
by AbebeB
የብልጽግና ፓርት በምርጫ ቦርድ ሳይመዘገብ የ2020 ምርጫን ኣሸነፈ-Big Shame for Ethiopia, 2019

Re: @ESAT: ብልጽግና ፓርቲ በተቀባይነቱ ዙርያ በሚጠበቅ ሁኔታ ሁለት ትላልቅ ድሎችን በኦሮሚያ አስመዝግቧል ተበላ።

Posted: 17 Dec 2019, 15:59
by AbebeB
በኮሎነል ኣብይ ኣህመድ ኣምባገነንነት የተፍጠረው ብልጥግና ፓርት ባይ ኣፎሻ በኦሮምያ ክልል በሙሉ ተቃዎሞ ገጠመዎታል:: ህዝቡም በኣንድ ድምጽ ምርጫችን ኦነግ ብቻና ብቻ ነው ብሏል::
Please wait, video is loading...