Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር ዜና: ጌታቸው አሰፋ ከሼህ አላሙዲን ገንዘብ ለመቀበል ዶ/ር ሙለይን ወደ ሳውዲ መላኩ ተሰማ!

Post by Hameddibewoyane » 17 Dec 2019, 13:16

የአቶ ጌታቸው አሰፋ ልጆችን ወጪ የሚከፍለው ዶ/ር ሙለይ ዩሃንስ የተባለ ግለሰብ በዛሬው ዕለት የሚገኘው ሳውዲ አረቢያ ነው። ሳውዲ የሄደበት ምክንያት ደግሞ አቶ ጌታቸው አሰፋ የህወሓቶች የገንዘብ ቦርሳ (ዋሌት) የሆነው ሼህ መሃመድ አላሙዲን ጋር ተልኮ ነው። በድህነት ማቅ ውስጥ ባለች ሀገር ላይ የማፊያ ቡድን ስልጣን ከያዘ እንደ አላሙዲን ያለ መምጫና ምንጩ ያልታወቀ ባለሃብት መፈጠሩ እርግጥ ነው። ይህ ከበርቴ ደግሞ የማፍያ ቡድኑ የገንዘብ ቦርሳ ነው። ምክንያቱም የባለሃብቱ ሃብትና ንብረት የማፊያ ቡድኑ የዘረፈውን ገንዘብ ያስቀምጥበታል። ልክ እንደ ዛሬው ሲጠብሸው እየሄደ ገንዘቡን ይወስዳል። ዛሬ ጠዋት በልብ ህመም ምክንያት መቀሌ በሚገኘው ዓይደር ሆስፒታል የገባው አቶ ጌታቸው አሰፋ ሳውዲ አረቢያ ለሚገኘው አላሙዲን ገንዘብ እንዲልክለት ዶ/ር ሙለይ ዮሃንስን ልኮታል። በአሁኑ ሰዓት ዶ/ር ሙለይ ሳውዲ አረቢያ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል።