Page 1 of 1
ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
Posted: 17 Dec 2019, 11:45
by Hameddibewoyane
ኢፈርት የማን ነው ብለን ጥያቄ ማንሳት ያለብን ይመስለናል። በገንዘቡ ወንጀል እየተፈጸመ በመሆኑ ። ኢፈርት አብይ አህመድ ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ህወሃት ለስሙ «ባለቤቱ የትግራይ ህዝብ ነው» ብትልም ይህ ግን እውነትነት የለውም ። ኢፈርት አሁንም የህወሃት ነው ። ህወሃት ደግሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ የዘረፈችው ጥሬ ሀብቱ ነው ። መዘርፏ ባልከፋ ነበር ። በተረፈው ሀብትና ንብረት አሜሪካ ባቋቋመችው የቴሌቭዥን ጣቢያ ኢትዮጵያን ማፈራረሷ ባሰ እንጂ ።

Re: ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
Posted: 17 Dec 2019, 12:22
by Hameddibewoyane
አማራ እና ኦሮሞ እሳት እና ጭድ ናቸው ያለው ጌታቸው ረዳ፣ ዛሬ ትግራይ ሰላም አግኝታ አማራ ክልል ሰላም ማጣት የለባትም ይልሃል። ተወደደም ተጠላም ህወሓት በኦሮማራ መቃብር ብቻ ነው አራት ኪሎ የምትገባው!!!
Re: ኢፈርት የአሸባሪዎች የገንዘብ ምንጭ!!!!
Posted: 18 Dec 2019, 11:04
by Weyane.is.dead
Get interpol to trace the money. Tplfs finances need to be investigated and their offshore accounts need to freeze. Ethiopian human rights activists should also start working on getting weyanes held responsible for the various human rights abuses and genocides they've committed.
Bring tplfs to ICC
Hameddibewoyane wrote: ↑17 Dec 2019, 11:45