Page 1 of 1

ፍትህ ያጣ ህዝብ!!!!

Posted: 17 Dec 2019, 07:28
by Hameddibewoyane
ይህ ህዝብ ፍትሕ በማጣቱ ብዙ ኪሎሜትሮችን አቋርጦ ከገጠር ወደ ክልል አስተዳደር (መቀለ) የመጣ ቢሆንም ተስፋ አላገኘም። ብሶቱ በሚድያ ለማሰማት ቢሞክርም በትግራይ ክልል ያሉ ሚድያዎች የህወሓት በመሆናቸው ምክንያት ሊሳካለት አልቻለም። የትግራይ ህዝብ በፍትሕ እጦት እየተሰቃየ ነው። አብዛኞቹ ከዓረና ፓርቲ ጋር በመቀላቀል ለመታገል ወስነዋል። ህወሓት ከስልጣን ካልተባረረ ፍትሕ ሊያገኙ እንደማይችሉ ገብተአቸዋል! (በምስሉ ምታዩት ህንፃ የትግራይ ክልል መስተዳድር ቢሮ ነው)

መምህር አብርሃ ደስታ