Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 17 Dec 2019, 07:09
ኦጋዴን አከባቢ የተገኘውን የነዳጅ ዕቃዎችን ለመዝረፍ ሲሉ የአካባቢው ህዝብና የመንግስት አካላት ቀድሞ መረጃ በማግኘት ባደረጉት ክትትልና ቁጥጥር ምክንያት ንብረቶችን ከስርቆት ለማዳን ተችሏል። ለስርቆት ያነሳሳቸው ህወሃት በስልጣን ላይ በነበረ ጊዜ የፍፀሙት ሙስና ምክንያት በመንግሥት ክትትል እየተደረገ መሄኑን ከሰሙ በኋላ ብዙ የነዳጅ ዕቃዎች ዘርፈው ለመምለጥ ሞክረዋል። ከተዘረፉ በኋላ በቁጥጥር ስር ከዋሉ እቃዎች መካከል Chemical cement እና የተለያዩ Spare parts የሚገኙበት ሲሆን ዛሬ ጠዋት ሽላቦ ወረዳ እና ዶበውይን ወረደ አከባቢ የሶማሌ ልዩ ህይል በቁጥጥር ስር አውለዋል።
ምንጭ:- ሲራጅ ኒውስ fadlan waan turjumay shidaalka arintisa dhalinyarada si hoose ula socda Mahadsanid siraaj ana ahmri ayaan idinku caawiyay si ay ugaadho wadanka dhan
