Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Horus
Senior Member+
Posts: 36870
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ውብ ኢትዮጵያዊያን እንደ አበባ ደምቀው !! ብርሃኑ እንደዚህ ተደስቶ አይቼው አላቅም !!! ብራቮ ኢዜማዎች !!!

Post by Horus » 17 Dec 2019, 02:58

አሁን ምን ያረጋል ፈሪ ማቀንቀኑ
አይበጠስ ቅጠል ካልደረሰ ቀኑ !!!

ሌባና ደብዳቢ ዝም ብለው መንቀጥቀጥ የለባቸውም ።

አሁን ያሉት መሪዎች የነፍትህ፣ የነጠቢባን መሪነት ነው።

ኢትዮጵያ አሁን የነጻነት ፣ የፍትህ፣ የብልጽግና፣ የእውቀት፣ የፈጠራ ፣ የፍቅር ፣ የሳይንስ ፣ የፍንደቃ አገር ነች ።

ኢትዮጵያ ማለት ፍንደቃ ማለት ነው !!!




Post Reply