Page 1 of 1

በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ እያለ በየጸበሉ ሰይጣን በሚለው ቲያትረኛ መንፈስ ተጠቂ ኢትዮጵያዊት

Posted: 17 Dec 2019, 01:04
by clear12
በ21ኛው ክፍለዘመን በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ መናፍስታት ጦርነት የከፈቱ ይመስል ሰዎችን በአምልኮ ማስክ በተለያየ ቲዎሪ ውስጥ እነደቲያትር ገጽ ባህሪይ ስምን እየቀያየሩ ማጥቂያን ሲስተም ማስቆም የሚቻለው እንደጴንጤ እየሱስ ነኝ ባይ መንፈስ የሚያታልልበትን ማስክ ህዝብ ፊት እንደስለጠነው አለም ሲጋለጥ ነው:: ለዚህም ነው ዛሬ በሰለጠነው አለም እንደዚህ አይነት የመናፍሳታት ቲያትርና ሰዎችን ጥቃት የማይሰማው::

Re: በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ እያለ በየጸበሉ ሰይጣን በሚለው ቲያትረኛ መንፈስ ተጠቂ ኢትዮጵያዊት

Posted: 17 Dec 2019, 01:31
by clear12
ጴንጤ እየሱስ ነኝ ባይ ቲያትረኛ መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ እያለ የሚሰራውን ቲያትር ለመሸፋፈን ቅዱስ ነው ሊያስብሉት የሚችሉ ብዙ ማደናገሪያዎችንና ቲያትሮችን መድረክ ላይ ይሰራል ከነዚህም ውስጥ አንዱ ራሱ አጋንንት ሆኖ ካላገባሁሽ በማለት ሲያሳቃያቸው የነበሩትን ሰዎች መድረክ ላይ በመልቀቅ ማጭበርበር አንዲ ሲስተም ነው