Page 1 of 1
ህወሃት በኑሮ ውድነት የትግራይ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላትም!
Posted: 16 Dec 2019, 17:19
by Hameddibewoyane
ህወሃት የካቲት 11 ለማክበር 250 ሚልዮን ብር መድባ እየተንቀሳቀሰች ነው ። ህወሃት በኑሮ ውድነት የትግራይ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላትም ። በስራ እጦት ምክንያት ስራ ፍለጋ ወጣቱ ስደት ወጥቶ ቢቀር ደንታዋ አይደለም ። ህጻናት መማሪያ ክፍል አጥተው በዳስ በእባብ እየተነደፉ ያለ እወቀት ቢቀሩ አጀንዳዋ አይደለም። ህወሃት ህዝቡ በፈለገው መንገድ ቢያልቅ ትርጉም አይሰጣትም። በትግራይ ከህዝቡ ይልቅ የካቲት 11 ይከበራል ።

Re: ህወሃት በኑሮ ውድነት የትግራይ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላትም!
Posted: 16 Dec 2019, 17:21
by Halafi Mengedi
Re: ህወሃት በኑሮ ውድነት የትግራይ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላትም!
Posted: 16 Dec 2019, 17:25
by Za-Ilmaknun
This isn't their money. It is money stolen from the poor and other Regions of the country. They better save every penny for the rainy day...
Re: ህወሃት በኑሮ ውድነት የትግራይ ህዝብ ቢያልቅ ግድ የላትም!
Posted: 17 Dec 2019, 04:02
by Digital Weyane
"Only when Saudi Arabia allows the building of a Church in Mecca that we Weyane will allow Tegaru Muslims to build a Mosque in Axum." --- (Our Great Leader Meles Zenawi -- 2006)