ከህወሓት ስራ አስፈፃሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ በወቅታዊ ጉዳዮች ሰፊ ውይይት!!!!
Posted: 16 Dec 2019, 14:43
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/
"በመጀመሪያ የጌታቸው ረዳ ኢሜይል አካውንት "ሃክ" አልተደረገም!" ያልከኝ እንከፍ ወደዬት ነህ? Nahusenay Belay ዋናው ነገር የጌቾ መናገር ነው። እሱ ሲናገር የህወሓትን የከለለው ግርዶሽ በከፊል ይከፈታል። በጌቾ ንግግርና አገላለጽ ውስጥ የህወሓትን ሴራና ስሜት ቁልጭ ብሎ ይታያል። ያም ሆኖ የዛሬው ቃለምልልስ ከወትሮው ለየት ያለ ነው። በጣም የገረመኝ ጌቾ "የዋልታ ቦርድ አባል ከሆንኩ 6 ወር ሆኖኛል። በዚህ ግዜ ውስጥ ዋላታ ውስጥ ለተሰራው ጥፋት እንደ አንድ የቦርድ አባል ተጠያቂ ነኝ" ብላ ጠረቀች። ከዚያ ጋዜጠኛዋ "ታዲያ ባለፈው 6 ወር በዋልታ ቴሌቪዥን በትግራይ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ዘገባ ሲቀርብ የት ነበርክ?" ብላ ታፋጥጠዋለች "አይ የቦርድ አባል ከሆንኩ ገና 2 ወር ነው" ብሎ እርፍ። ደግማ ጫን ስትለው "አይ የዋልታ ቦርድ ሰብሳቢ ተስፋዬ ቤልጂጌ ነው። እሱን ጠይቂው!" ሌላ ጥያቄ ልትጠይቀው ስትል "ይበቃናል!" ብሎ እርፍ። የፕሮግራሙን የመዝጊያ ንግግር አድርጋ እስክትጨርስ መጠበቅ ተስኖት ተነስቶ ላሽ። አይ ጌቾ... እኔ ብሆን ኖሮ፤ መጀመሪያ አንድ ጠርሙስ ቮድካ አጠገቡ፣ የውሃ መጠጪያ ብርጭቆ ደግሞ ጠረጴዛ ላይ ዱቅ አደርጋለሁ። ከዛስ? ቃለምልልሱ ከመጀመሩ በፊት በቅድሚያ ደህና አድርጎ ከቮድካው እንዲጎነጭ አደርገዋለሁ። በመሃል ደግሞ እኔ ጥያቄ ስጠይቅ እሱ እንዲጎነጭ እነግርሃለሁ። ከጌች ጋር ኢንተርቪው ማድረግ ያኔ ነው‼ በቃ የነዳጅ ወፍጮ ታውቃላችሁ? ቮድካ እየተጎነጨ ስጠይቀው ጌቾ እንደ የናፍጣ ወፍጮ ተ..ተ..ተ..ተ...ተ..ተ...ተ..ተ..ተ..ተ ነው። የተቀረውን ጉዳ