Re: Professor Berhanu Nega thanks
Posted: 16 Dec 2019, 19:41
አይ በፈሱ ነው ያሽነፈው። ወይስ አስመራ ቁጭ ብሎ የጠጣው ቮድካ? ፋኖ ጀግና የአማራ ልጆችና ቄሮ የኦሮሞ ጀግኖች ከኢትዬጵያ ህዝብ ጋር ተባብረው ህውሃትን ከአዲስ ወደ መቀሌ ሆቴል የሽኘናቸው እንጂ ኢሄ ፈሳም አይደለም። አሁንማ የአ ብይን እግር አጣቢ ሆኖ ቀረ እኮ። ለስልጣን ብር አሁን የማያደርገው ነገር የለምን ማፈርያ ነው