Page 1 of 1

የሚጮህ ዉሻ አይናከስም !! ኢዜማ በ400 ወረዳዎች ተደራጅቶ የምርጫ ውድድር ጀመረ !!!

Posted: 16 Dec 2019, 03:55
by Horus
ይህ ተረት ሆረስ በነሃላፊ ለፍላፊ እና ቶማስ ቀመስማስ ላይ የተረተው ነው !! ሰላም ዋሉ !!!!


Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም

Posted: 16 Dec 2019, 04:50
by Horus
እንደምታቁት እኔ ሆረስ ቃል ከተፋ፣ ጸጉር ስንጠቃ አይመቸኝም ።

ካርል ማርክስ የማህበራዊ ስርዓት መቆሚያ መሰረቱ ኢኮኖሚክስ ነው ብሎ ነበር ። ያል አልሆነም !

ማክስ ቬበር አይ ኢኮኖሚ ሳይሆን ሃይል ነው የስርዓት መሰረት ብሎ ነበር ። ያም አልሆነም !

እነ ቶማስ አኳያይነስ የሰዎች ማህበር መቆሚያ እሴት ነው፣ ስነምግባር ነው ብለው ነበር ። ያም ደሞ አልሆነም

እነ ባግዳኖቭ አንድ ሶሺያል ስርዓት የሚቆመው በእውቀት ነው ብለው ነበር ። ያም አልሆነም !

ገና ድሮ እነ ፕሌቶ የሰርዓት ማቆሚያ መሰረቱ ዉበት ነው ብለው ነበር ። ያም ቁንጽል ነበር !

ዛሬም በኢትዮጵያ የበቀሉት አላዋቂዎች በልካቸው በሰፉት ጢቢቆ የኢትዮጵያን ሲስተም ለማቆም ሲዳክሩ ማየት ማዘን ብቻ ሳይሆን እጅግ አድካሚ ነው።

ለዚህም ነው ሁሊሽም የትም የማይደርሱት !!!

በኢትዮጵያ የምንገነባው የኢትዮጵያ ሲስተም የላየኞቹን 5 እጅግ መሰረታዊ ፋይዳዎችን አዋህዶ መድረሻ ያረገ፣ እነሱን አስክኖ አጀንዳው ያደረገ ስርዓት ነው !!

በዚህ ደረጃ የማያስቡ የዘመኑ ተጫዋቾች ሌላ ነገር ቢሰሩ ያምርባቸዋል !!

Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም

Posted: 17 Dec 2019, 00:06
by Horus
ይሀው እንደ ምትሰሙት የዎይኔ ሳይበር ጦረኞች ፕሮፌሰር ብርሃኑን ይሉታል ። አንድ የሆነው ነገር ውስጥ ለውስጥ አስገባላቸው መሰለኝ ። የሚጭህ ዉሻ አይናከስም ለምን እንዳልኩ አሁን ይገባችኋል ። አሁን እሱ ጽጥ ብሎ ሰራውን መስራቱ በጣም የሚመቸኝ ነገር ነው ። የዜግነት ፖለቲካ ተራ በተራ እያሸነፈ ነው ፣ በቃ !!

Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም

Posted: 17 Dec 2019, 00:19
by Halafi Mengedi
It is true the exhibit is below:






Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም

Posted: 17 Dec 2019, 01:37
by Horus
ሃላፊ ቀፋፊ

የወደቀ ኦስትሪች ። ብርሃኑ ድባቅ ሲያረግህ እንጂ ሲጮህ አትሰማውም ።ያንተ መሃይም ቆርቆሮ ለቃሚ ሌቦችኮ ሞት ፈርደውበት ነበር ። ገና ምን አይተህ ። ይህ ሰውኮ የዛን ሰፈር የደንቆሮች ጨረባ ተራ በትራ መስመር ያስገባ ጠቢብ ነው።

ትንሽ ላስተምርህ ፣ ስለ እውቀት ሲነሳ፣ የእውቀት ፒራሚድ የሚባል ነገር አለ። ላንተ እውቀት ማለት ዶኩመንት ነው። ካንተ አንድ ዲግሪ ላደገው እውቀት ማለት መረጃ ነው ። ከዚያ ከፍ ላለው እውቀት ማለት ክህሎት ነው ። ከዚያ ከፍ ላለው (ማለትም ካንተ 3 ዲግሪ በላይ) እውቀት ማለት ግንዛቤ ነው። የዚህ ሁሉ ቁንጮ ጠቢብ ይባላል። ጠቢብ አይጮህም። ጠቢብ አለምን ይለውጣል።


Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም !! ኢዜማ በ400 ወረዳዎች ተደራጅቶ የምርጫ ውድድር ጀመረ !!!

Posted: 17 Dec 2019, 02:07
by Halafi Mengedi
I need the financial statement for each store now???




Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም !! ኢዜማ በ400 ወረዳዎች ተደራጅቶ የምርጫ ውድድር ጀመረ !!!

Posted: 17 Dec 2019, 02:36
by Horus
ሃላፊ

አንተኮ የኔ ቦክስ መለማመጃ ሲሊቻ ነው፣ ለምን ከእኩዮችህ ጋር አትለፋደድም ? እኛኮ አዲሱን የኢትዮጵያ ሲስተም እያደራጀን ነው ። ሞኝ !!!


Re: የሚጮህ ዉሻ አይናከስም !! ኢዜማ በ400 ወረዳዎች ተደራጅቶ የምርጫ ውድድር ጀመረ !!!

Posted: 17 Dec 2019, 02:46
by Halafi Mengedi
Since you are the general manager for the above stores we need to find out which store is profitable and not.