Page 1 of 1

ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!

Posted: 16 Dec 2019, 03:21
by Hameddibewoyane
ክርስትያኖች በአክሱም መስጅድ የማይሰራበት ምክንያት አንዴ የሙሴ ሌላ ጊዜ ደግሞ የማርያም ጽላት በከተማዋ በመኖሩ ነው ይላሉ ። የሚሉትን እውነት ነው ብለን እንኳ ብናምን ጽላቱ የወረደው ለሙሴ በእዮርሳሌም ነው ። ስለዚህ ጽላቱ ከእዮርሳሌም ወደ አክሱም ማን አመጣው ? ተሰርቆ ነው ?

ሌላው የዓለማችን ቅዱስ ስፍራ ከአክሱም ይልቅ እየሩሳሌም ነው ። በእየሩሳሌም የሰለሞን ቤተ መቅደስ አጠገብ ግን አል-አቅሳ መስጅድ መኖሩን ልብ ማለት ያስፈልጋል ።

ለድንግል ማርያም ይበልጥ ክብሯን የሚነካትስ በአክሱም ያሉት መጠጥና ጭፈራ ቤቶች ናቸው ወይስ መስጅድ ነው ? ሴሰኝነትና ማርያም ምን ያገናኛቸዋል ?

ይህን የምንለው በአክሱም መስጅድ ላለመስራት በተጠቀሱት ምክንያቶች ሳቢያ አለመሆናቸውን ጠፍቶን አይደለም ። ይልቅ እነዚህ ምክንያቶች ሽፋን መሆናቸውን በደምብ እናውቃለን ።
[/size]

Re: ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች!!!!

Posted: 16 Dec 2019, 11:34
by Hameddibewoyane

Hameddibewoyane wrote:
16 Dec 2019, 03:21