Page 1 of 1

የውቅሮ ህዝብ በውሃ ጥም እየተሰቃየ ነው!

Posted: 16 Dec 2019, 03:17
by Hameddibewoyane
ይህ ሰልፍ በውቅሮ ነው ። ውቅሮ የህወሃት ዋና የፖለቲካዋ መናገሻ ከተማ ነች ። ህወሃት ለከተማው ህዝብ ባታስብ እንኳ ለካድሬዎቿ ብላ የሚጠጡት ውሃ ማቅረብ ነበረባት ። ህወሃት በውቅሮ ካድሬዎቿን ሰብስባ ስለልማትና ዲሞክራሲ መደስኮሯ ብቻ ልማትና ዲሞክራሲ ማምጣት አልተቻላትም። «መስመር እዩ ሓይልና» በመደጋገም የህዝቡ መሰረታዊ ፍላጎት ማሟላት አይቻልም ።

Re: የውቅሮ ህዝብ በውሃ ጥም እየተሰቃየ ነው!

Posted: 16 Dec 2019, 03:49
by Hameddibewoyane

Re: የውቅሮ ህዝብ በውሃ ጥም እየተሰቃየ ነው!

Posted: 17 Dec 2019, 00:35
by Digital Weyane
We imported the yellow jerricans and blue barrels from Singapore to launch the Singaporean model of economic development in our country Tigray. Just give us 11 years and we will show you how well developed our country Tigray aka Singapore will become. If you don't believe me, ask my Weyane brother Awash.