Page 1 of 1

ህወሓት ባለፍት 27 ዓመት ብዙ የራስዋ ደጋፊ ተቃዋሚ ፓርቲ ብላ ሴራ እየሰራች መጥታለች!!!!

Posted: 15 Dec 2019, 04:28
by Hameddibewoyane
አሁን ደግሞ ባይቶና የሚባል ፓርቲ መስርታለች።
ባይቶና የኣንድ ወረዳ ሰዎች ናቸዉ።
ህወሓት ሌላ ስማ ባይቶና ናት።
አሁን ደግሞ ሌላ የህወሓት ፓርቲ ልትመሰርት ናት እየተባለ ነዉ።